“ፌዴሬሽናችን ለዘላለም!! ኮሚቴዎቹ ግን…” ከዳንኤል ገዛክኝ አትላንታ

መቼም እንደ አሜሪካ ባለ ሃገር ከአንድ ሃገር ወደሌላ… በተለይም ከ ስቴት ስቴት ለመጉዋዝ ሲያስቡ እክሎች አይጠፉም እና ባጋጠመኝ መለስተኛ የመኪና አድጋ ሳቢያ ጉዞዬ ጥቂት በመስትጉዋጎሉ የተነስ አንዳንድ ዝግጅቶች ላይ በወቅቱ እና በሰዓቱ ለመድረስ ሳልችል ቀርቻለሁ። የሆነው ሆኖ ከዝግጅቶች ሁሉ ቀልቤን ወደ ሚሰበው ወደ ኢሳት ዝግጅት ሜሪ ላንድ ደብል ትሪ ሆቴል ለመታደም ሞክሬይልሁ። ምንም እንኩዋን እንዳሰብኩት ሙሉውን ዝግጅት ባልታደምም ወደ መገባደጃው አካባቢ ደርሻለሁ። እናም እንደገባሁ ነበር የአትላንታውን የኢሳት ድጋፍ አስተባባሪ የማክብረውን አቶ ጌታችውን አገኘሁት። ለጥቆም ከኢሳት ጋዜጠኛዎች ደረጀ ደስታን…ተወልደ በየነን…ብሩክ ይባስን እንዲሁም በርቀት የማውቃቸውን የአትላንታ አንድነት ፓርቲ አስተባባሪዎች እና አባላትን የአንገት ሰላምታ እይቀረብኩ ወደ አዳራሹ የመጭረሻ ጥግ ስደርስ አዳራሹ ከሚጠበቀው በላይ ሞልቶ አስተዋልኩኝ። Read full story in PDF.
esfna4

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 9, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to “ፌዴሬሽናችን ለዘላለም!! ኮሚቴዎቹ ግን…” ከዳንኤል ገዛክኝ አትላንታ

  1. ኒጉህ

    July 10, 2013 at 10:40 AM

    overall your message is divisive- strt with Tmgn critics, never meet him a your farmyard-Atlanta

    you seek personal attention like your friend- Dawit

    try to be yourself a the fct to fce