ጥያቄው ዛሬም የሕዝብ ጥያቄ ነው! – ከኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የተሰጠ መግለጫ

ሐምሌ 27 ቀን 2005 ዓ. ም. ( August 3, 2013 )

የኢትዮጵያ ድንበር ጉዳይ ኮሚቴ የፀረ-ኢትዮጵያው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ (ሕወሓት) አገዛዝ ለሱዳን መንግሥት በድብቅ አሳልፎ የሰጠውን የእርሻና ከፍተኛ የተፈጥሮ ሃብት ክምችት ያለውን ለም የድንበር መሬት አስመልክቶ በተደጋጋሚ መግለጫዎችን በማውጣት የኢትዮጵያ ሕዝብና የዓለም-አቀፍ ሕብረተሰብ እንዲያውቀውና ሴራውንም እንዲያወግዝ ከፍተኛ ጥረት ማድረጉ ይታወቃል።

Read in the statement PDF EBAC Public Statement 8-3-2013

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 3, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.