ጎጃም ውስጥ 8 አብያተክርስቲያናት ተቃጠሉ።

ከሚያዚያ እስከ ነሐሴ 2005 ዓ.ም. ባሉት ወራት ውስጥ ስምንት አብያተክርስቲያናት መቃጠላቸውን የሰማያዊ ፓርቲ ሊቀመንበር ኢንጂኔር ይልቃል ጌትነት አትላንታ ከሚገኘው የማኅደረ አንድነት ራዲዮ ጋር ዛሬ ጠዋት ባደረጉት ቃለምልልስ አስታወቁ።
አውባርና ነደድ በሚባሉ ሁለት የምሥራቅ ጎጃም ወረዳዎች በ5 ወራት ውስጥ ስምንት ያህል ቤተክርስቲያናት መውደማቸውንና የወያኔ አገዛዝ በጉዳዩ ላይ ትኩረት ሰጥቶ ክትትል የማድረግና ጥፋተኞችን ወደ ሕግ ለማቅረብ ምንም እርምጃ እንዳልወሰደ ማኅደረ ለመረዳት ችሏል።

ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫ

ምንጭ: ማኅደረ አንድነት ራዲዮ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 6, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.