ግኡሽ አበራ ከቪኦኤ የትግርኛው ፕሮግራም ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ – ትርጉም በእየሩሳሌም አርአያ

ጉዕሽ፥ በእኔ በኩል የነበረውን አጠር አድርጌ ልግለፅ፤ የፌስ ቡክ ተጠቃሚ ነኝ። ..ከተቃዋሚዎች ጋር እኛ ደጋፊዎች የተለየ ሃሳብ ነው የምንፅፈው። ያው እኔም አገሬን፡ ሕዝቤን ስለምወድና የመንግስትም ደጋፊ ስለሆንኩ ተፅፎ ያየሁትን ( የአበበ ገላው ፎቶ ያለበት እሱ ይፃፈው አይፃፈው) ግን መለስን ገድዬዋለሁ፤ ሌሎችንም እገድላለሁ፤ በተለይ ወያኔዎችን እንገድላለን» የሚሉ ፅሁፎችን ስለምመለከት ..ከዚህ በመነሳት እነሱ የሚያደርጉትን ማስፈራራት እኔም ለማስፈራራት ስል በዛ መሰረት ፅፌያለሁ።

ጥያቄ፥ ምን ብለህ ነው የፃፍከው?

Read the story in PDF Guesh Abera on VOA Tigrigna

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 24, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to ግኡሽ አበራ ከቪኦኤ የትግርኛው ፕሮግራም ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ – ትርጉም በእየሩሳሌም አርአያ

 1. Pingback: ግኡሽ አበራ ከቪኦኤ የትግርኛው ፕሮግራም ጋር ያደረገው ቃለ-ምልልስ – ትርጉም በእየሩሳሌም አርአያ « Fitih le Ethiopia

 2. Dany

  January 24, 2013 at 11:48 AM

  Dearest Eyerussalem ,
  Please accept my sincerest respect for all your roles you play in exposing the evils of the ruling party,the suffering of our Tigrean Brothers whose mouths are muzzled , and forging unity among ‘peoples’ .Your vision beyond ethnic boundaries is commendable .
  Thank you and God bless you
  Dany