ግብጽ: ከነጻነቱ ጥንስስ እስከ ውልደት . . . ክፍል ሁለት

ሾተል – ከባህረ ሰላጤ

“የፌስ ቡክ ትውልድ” ህዝባዊ አመጽ አንጸባራቂ ድል ! ከ1919 (እ.ጎ.አ) ከተቀሰቀሰው የግብጽ አብዮት ወዲህ ሜዳን ታህሪር ወይም የነጻነት አደባባይ ተብላ በምትጠራው አደባባይ የ21ኛው ክፍለ ዘመን በአዲሱ ትውልድ በግብጽ አዲስ ታሪክ ተሰራ ! የግብጽን ወጣቶች 10 አመት በክብር 20 አመት በአንባገነንነት ግብጽንና ግብጻውያንን የመሩት ፕሬዘደንት መሃመድ ሁስኒ ሙባረክ ስልጣናቸውን ሳይወዱ በግዳጅ ይለቁ ዘንድ ፋታ አልሰጧቸ ውም ! የ82 አመት እድሜ ጠገብ ባለጸጋው መሪ በጎልማሳነት የያዙትን ስልጣን ሙጥኝ ብለው በንቀት በሚያስተዳድሯቸው የፈርኦንን ልጆች ከስልጣን ተወገዱ ! በሰሜን አፍሪካዋ አረባዊ ሃገር በግብጽ የነጻነት ጎህ ተንሰራፋ…ክፍል ሁለት…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 18, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.