ግልጽ ደብዳቤ -መልስ የተነፈገው የኢትዮጵያ ሙስልሞች ጥያቄ

መስከረም 18, 2005 ዓ.ም.

ለተከበሩ የኢ ፌ ድ ሪ ጠቅላይ ሚንስቴር ኣቶ ኃይለማርየም ደሳለኝ

አ አ
ለተከበረችሁ የእህኣዴግ ስራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባሎች ባሉበት፣
ጉዳዩ : መልስ የተነፈገው የኢትዮጵያ ሙስልሞች ጥያቄን ይመለከታል
ለተከበራችሁ የሃገራችን መሪዎች፤
ይህንን አሳሳቢና አስቸኳይ ጉዳይ አስመልክተን አቤቶታችንን በአክብሮትና በቅን መንፈስ ስናቀርብ፤ዓላማችን ለሃገራችንና ለህዝባችን ካለን ጽኑ ፍቅር በመነሳሳት እንጂ ምንም አይነት የፖለቲካ ተልዕኮ እንደሌለን በቅድምያ ልናስታዉቃችሁ እንወዳለን።

Read full in PDF Appeal – በሰሜን አሜሪካ ጉዳዩ ያሳሰባቸው ኢትዮጵያዊያን ሙስልም ምሁራንና ምዕመናን (ግዜያዊ ተጠሪ)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 28, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.