ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋን ሳስበው! – ቅዱስ-ሃብት በላቸው ከደቡብ አውስትራሊያ

 

 እውቁ ኢትዮጵያዊ የነፃ ፕሬስ ጀግና ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ፣ “አሸባሪ” ተብሎ ለዘጠነኛ ጊዜ የወያኔ እስር ቤት ውስጥ ከተዘጋበት እነሆ ድፍን 16 ወራት ተቆጥረዋል። በዚህ ጊዜ ውስጥ ብርቅዬው የኢትዮጵያ ልጅ  በፈጠራ ወንጀል ያለአግባብ መታሰሩን በመቃወም በአገር ውስጥ የወያኔን የአፈና ድር በጣጥሶ የተደረገ የተቃውሞ እንቅስቃሴ ባይኖርም፣ በውጭ አገር የሚገኙ አንዳንድ ኢትዮጵያውያን ግን አልፎ አልፎም ቢሆን ድምፃቸውን በልዩ ልዩ መልክ በማስተጋባት ላይ ይገኛሉ። Read full story in PDF

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 5, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.