ጋዜጠኛ ስለሺ ሀጐስ ታሰረ

በተለያዩ ጋዜጦች፣መጽሔቶችና በኤፍ  ኤም 96.3 ሬዲዮ ላይ ሲሰራ የነበረው ጋዜጠኛ ስለሺ ሀጐስ ባለፈው ዐርብ መታሰሩን የቅርብ ጉዋደኞቹ ለፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ክፍል አስታወቀዋል፡፡ እንደ ዜና ምንጮቹ መረጃ ጋዜጠኛ ስለሺ ሀጐስ በኤፍ ኤም 96.3 ሬዲዮ ላይ ጣፋጭ መዝናኛ በሚል ፕሮግራም በአዘጋጅነት በቼንጅ መጽሔት ላይ በማኔጅንግ ዳሬክተርነትና በዋና አዘጋጅነት የሠራ ጋዜጠኛ ሲሆን በተለያዩ ጋዜጦችም ላይ ተሳትፎ ያደርግ ነበር::

Source: ፍኖተ ነጻነት ጋዜጣ ቁ. 7

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 14, 2011. Filed under COMMENTARY. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.