ጋኖቹ እያሉ ምንቸቶች ጋን ሊሆኑ – ታምራት ታረቀኝ

በጥንት በጠዋቱ ይትበሀል ጋኖች አለቁና ምንቸቶች ጋን ሆኑ ነበር የሚባለው፣ ዛሬ ጊዜ ተለውጦ ድርጊቱ ዘምኖ ጋኖቹ እያሉ ምንቸቶች ጋን ለመሆን ሲጣጣሩና ሲያሴሩ ነው የሚስተዋለው፡፡ጋኖቹ በቦታቸው ያለመገኘታቸው የሚፈጥረው ክፍተት አንድ ነገር ሆኖ የጋኖቹ መጠንና አቅም ሊጠቀሙባቸው ለሚያስቡት ሰዎች የማይመችም የማይመጥንም በመሆኑ ዓይናቸውንም ልባቸውንም ወደ ምንቸቶቹ በመጣል ያልሆኑትንና ሊሆኑም የማይችሉትን ጋኖች ናችሁ እያሉ በጋኖች ቦታ ያስቀምጡና መጠቀሚያ ያደርጉዋቸዋል፡፡ Continue Reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on May 1, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to ጋኖቹ እያሉ ምንቸቶች ጋን ሊሆኑ – ታምራት ታረቀኝ

  1. Abegaz

    May 1, 2014 at 9:50 PM

    Excellent analysis! In Ethiopia, better people are not part of the solution. Because of this the country will remain poor!1