ገዢዉ ፓርቲ ሰማያዊና አንድነት እንዲላተሙ ይፈልጋል – ናኦሚን በጋሻዉ

semayawiparty.fwከፋሲካ/ትንሳኤ ቀን (ሚያዚያ 12) በስተቀር፣ ከመጋቢት 28 ጀምሮ ያሉ እሁዶችን ( መጋቢት 28 ፣ ሚያዚያ 5፣ ሚያዚያ 19 ቀን) የአንድነት ፓርቲ ሰልፍ ለማድረግ ቢያሳውቅም ከአስተዳደሩ እውቅና እስከአሁን ማግኘት አልቻለም። አገዛዙ የአንድነትን ሰልፍ ለምን እንደፈራ አልገባኝም። አንድነት ጠንካራ ድርጅታዊ መዋቅር ያለው
እንደመሆኑ ሚሊዮኖች ይመጣሉ የሚል ጥርጣሬ ስላለም ሊሆን ይችላል። Continue Reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 23, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to ገዢዉ ፓርቲ ሰማያዊና አንድነት እንዲላተሙ ይፈልጋል – ናኦሚን በጋሻዉ

 1. much

  April 23, 2014 at 8:12 AM

  በጭራሽ አንድ ካልሆናችሁ ለውጥ ልታመጡ እንደማትችሉ ከወዲሁ ልታምኑበት የሚገባ ጉዳይ ነው:: ችግራችሁ ስልጣን ካልሆነ እና ድካማችሁና ስቃያችሁ ለኢትይጵያ ሕዝብ እስከሆነ ድረ ምንድን ነው? ለብቻ ለብቻ ለመታገል ይምትፈልጉት ቅንጅት ወያኔን ያሽነፈው በነበረው ወህደት እና ያአንድነት ፍቅር እንደገና በመቀስቀሱ ነው:: በፍጹም በፍጹም አንድ ካልሆናችሁ ልውጥ የለም:: ለ20 ዓመት መለፍለፍ ምንም ዋጋ የለውም አስመራ እንደገቡት የግንቦት 7 እና የአርበኞች ግንባር ታጋይ ነን ባዮች ጊዜያችሁን ከማጥፋት እና የሕዝብን የትግል ስሜት ከመግደል ውጭ ምንም ፋይዳ አይኖራችሁም በጣም የሚገርመው ወያኔ እና ሻብያ አንዳይነት ስልት ሲጠቀሙ እያየን መማር አለመቻላችን ነው:: ሻብያ መሳሪያ አንግተው ወያኔን በጠብንጃ ሃይል እንጥለዋለን የሚሉትን በቀበሌ በመከፋፈል እና ብሄራዊ አጀንዳ እንዳይኖራቸው በማድረግ ለራሱ መጠቀሚያ ያደርጋቸዋል መንገድ ያስጠርጋቸዋል ምሽግ ያሰራቸውል አትክልት ያስተክላቸዋል ያሳርሳቸውል:: የገቢ ምንጭም አድርጎቸዋል ማለት ኢትዮጵያን ነጻ እናወጣለትን እያሉ በአውሮፓና በአሜሪካ የሚሰበስቡትን ገንዘብ ለሻብያ መጠቀሜ ያደርጉታል:: በሰላማዊ ትግል ደግሞ ውያኔን እንጥላለን በለው አዲሳባ ላይ ዘጭ ዘጭ ለሚሉት ጡሮተኞች ወያኔ እራስ በራሳቸው እያላተመ የስልጣን ጊዜውን ሲያራዝም እናያለን:: የኛ ተቃዋሚዎች ከሚያዩት የማይማሩ ናቸው::

 2. Kibrom

  April 23, 2014 at 11:06 AM

  Shame on Nahomi Begashaw. We Ethiopians are supposed to undergo peaceful demonstration on daily base rather but you are running to talk about ‘interference ‘,”superimposed ‘…on Semayawi party up on UDJ. That is your wrong merchant-like ideation. Even, We need other Oppossions to take the other days for the same reason of demos to unrest till all
  questions get answered. On-Off type mentality will off all for ever.

 3. Tuffaa bekele.

  April 23, 2014 at 6:06 PM

  They both are the creation of weyane .they are fake opposition do nothing group who are prepared for the next fake weyane election to show the rest of the world that weyane is a legally elected party .i have a full confidence in enginer Gizachew leadership but he is surrounded by weyane thugs who work day and night to cripple his leadership .but the Esat radio creation so called enginer yelkale who is leading the fake opposition semayawe party is another lidetu ayalew who was planted by weyane inside the opposition .

 4. YAWE

  April 24, 2014 at 9:38 AM

  wishfull thinker