ጃዋር መሃመድ እና የአማራ ሊሂቃን – ከያሬድ አይቼህ

ከያሬድ አይቼህ – ጁን 28፥2013

የኦሮሞ-አማራ ምሰሶነት ንድፈ-ሃሳብ በቀረበበት በዚህ ሰሞን ፡ አቶ ጃዋር መሃመድ በአልጀዚራ ቲሌቪዥን ላይ “መጀመሪያ ኦሮሞ ነኝ … ኢትዮጵያዊነት ያለፈቃዳችን ተጭኖብን ነው” ማለቱ ለሁለቱ መሰሶዎች ሊሂቃን አብሮ መስራት ፍላጎት የመጀመሪያው የአደባባይ ፈተና ሆኗል። ሁለቱ ምሰሶዎች አብረው መስራት የሚችሉት ለሁሉም ብሄሮች የሚበቃ ምህዳር ያለው ‘ኢትዮጵያዊነት’ ሲቃኝ ብቻ ነው። ሌላ አቋራጭ መንገድ የለውም። Read story in PDF

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 29, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

8 Responses to ጃዋር መሃመድ እና የአማራ ሊሂቃን – ከያሬድ አይቼህ

 1. አብዲ

  June 30, 2013 at 12:25 AM

  ጸሃፊው ከምን ተነስተው ይህንን ጽሁፍ እንዳቀረቡ ባላውቅም ይዘቱ በጣም አስደስቶኛል:: ምክንያቱም ኢትዮጵያና ኢትዮጵያዊነት ህዳሴ ያስፈልጋቸዋል:: በታሪክ የምናውቃት ኢትዮጵያ ምንም ትርጉም ልትሰጠን አልቻለችም:: ጥቂቶች በክብር እና በተድላ የምንፈላሰሱባት ብዙሃኑ ደግሞ ውርደትና መናቅን የተጎነጩባት ኢትዮጵያ ቀጣዩ ህልውናዋ አሳሳቢ ቢሆን ጥፋተኛው ማን ነው? ጀዋር መሃመድ “ቅድሚያ ኦሮሞነት” ቀጥሎ ደግሞ “ኢትዮጵያዊነት” ያለው ምናልባትም የሚሊዮኖች የጋራ አመለካከት ቢሆንስ ከቶ ምን ይደንቃል? በጣም አስፈሪው ነገር ደግሞ የኢትዮጵያችን የነገው እጣ ፈንታዋ ምን ሊሆን እንደሚችል ብዙዎች በጥንቃቄ ያስተዋሉት አይመስለኝም:: ለኛ ለኦሮሞዎቹ ግን የምንወዳትን ኢትዮጵያ ሳንወድ ልንተዋት ሁኔታዎች ሲያስገድዱን ነበሩ: ዛሬም አሉ: ነጌም ላለመኖራቸው ምንም ተስፋ የለንም:: ላለፉት 100 አመታት ያሳለፍናቸው የውድቀትና የኪሳራ ዘመን በቂ እና ከበቂም በላይ ነው:: ለመሆኑ ሃበሾች ለአገራችን ውድቀት ተጠያቂዎች መሆናቸውን ያውቃሉ? በተለይ ለአገራችን የአለም ጭራ ሆና መቅረት ግንባር ቀደም ተጠያቂዎች የአማራው ገዢ መደብና ሃይማኖታቸው ጭምር ነው:: ወያኔዎች ይህንን እድል አግኝተው መርዘኛ ፖለቲካቸውን በህዝባችን ላይ እንዲጭኑ ጥሩ አጋጣሚ የፈጠረላቸው የአማራው ገዢ መደብ ብልሹ አስተዳደር መሆኑን ማን ሊክድ ይችላል:: አንድን ግለሰብ ለብዙ ጊዜ በተደጋጋሚ ማታለል ቀላል ሊሆን ይችል ይሆናል:: ህዝብን ለዘመናት ማታለል ግን እጅግ በጣም ውድ ዋጋ ሊያስከፍል የሚችል ወንጀል ነው:: ትውልድን የሚቆራርጥ ክፉ ሃጢያት ነው::

 2. ደለቻ

  June 30, 2013 at 8:30 PM

  ኦሮሞን ለቀቅ ወያኔን ጠበቅ.

 3. Ewunet

  June 30, 2013 at 9:46 PM

  Mr Yared do you really know what you are talking about?????? You better seek medical attention.

 4. በለጠ

  July 1, 2013 at 3:43 AM

  Dear Yared!

  Your comment was very balanced!
  What Jawaar said is really a fact on the ground, it saves Ethiopia. Otherwise you do not get the Ethiopia you love. The right of Oromos and other nationalities should be respected!

 5. Beafe Yetefu Beleflefu

  July 1, 2013 at 10:06 PM

  http://www.youtube.com/watch?v=uXah_qtW8sg

  Obo Yared. Obo Jawar is telling us to Get out of Finfine. I will not go anywhere !!!

 6. Dechasa

  July 2, 2013 at 6:16 AM

  Jawar is a lost Oromo boy. I fill bad missing him. I thought he will develop to a kind of leader we millions of oromo people wish to see and to have. And, all that dream of us was blasted and spread like a wind. I am so sorry. For many os us, the oromos, there is no such called ethnicity without country! Where in the hell i can have my Oromonet, if i donot belong to a country and that is Ethiopia. Jawar ideology is really ill. He lost the ground of battle, but he may saw something green rang lands to graze. Otherwise, he can’t simply jump to such a dangerous conclusion. I respect his own opinion, but his idea is really a curse to us, the oromos. We are Ethiopians and we are oromos.

 7. Ja Weregna

  July 2, 2013 at 11:03 AM

  http://www.youtube.com/watch?v=uXah_qtW8sg

  Obo Yared, you can run for your life but I am not going to run from my land. General jawar army is preparing to stage a final assault to capture Finfine.

 8. MMzeleke

  July 3, 2013 at 8:17 AM

  ato jawar u are not ethiopin whay sel ethiopia asstyayet tstalehe we are oromos and ethiopians go hell