ዲያስፖራ ላሜ ቦራ (ወንድሙ መኰንን)

ይኸ መጣጥፍ መጀመሪያ የተጻፈውና በኢትዮመዲያ፣ በኢካዲኤፍ፣ በአዲስ ቮይስ፣ በኢኤምኤፍ እና በጎልጎልጕል ድረ-ገጾች የተበተነው በእንግሊዝኛ ተደርሶ ነበር። በጣም ብዙ አስተያየት ሰጪዎች፣ በዩኒቨርሲቲዬም ኢ-ሜይል ሳይቀር የተሰማቸውን አካፍለውኛል። ሁሉም ወደ አማርኛ እንደመልሰውና ብዙ ኢትዮጵያውያን ለማንበብ ዕድል እንዲያገኙ አጥብቀው ስለአሳሰቡኝ ጥይቄአቸውን ተቀብዬ ወደ አማርኛ መለስኩት። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 26, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to ዲያስፖራ ላሜ ቦራ (ወንድሙ መኰንን)

 1. Pingback: ዲያስፖራ ላሜ ቦራ (ወንድሙ መኰንን) - EthioExplorer.com | EthioExplorer.com

 2. Maaza

  September 27, 2013 at 4:45 PM

  በትርኪ ምርኪ የታጨቀ ተራ ጽሁፍ!

 3. Wondimu Mekonnen

  September 30, 2013 at 12:19 AM

  Maaza ጽሑፉ ሳይሆን ትርኪ ምርኪ, የወያኔ አሽከሮችና ቁጩ ወይም አስመሳይ አማሮች መሰሉኝ የታጨቁት ስብሰባ ነበር:: እኔ ድግሞ ወያኔዎችና ጀሌዎቹ ዕውነት ሲነገራቸው ለምን እርር ድብን እንድሚሉ አይገባኝም:: አሁን ብሶትን ሲገለጽ ሮሮአችሁ: እናንተ ከምታስሩት; ከምትገድሉት እና ከምታሳድዱት ይበልጥ የሰው መብት የሚጋፋ ነው:: የሕዝብን ብሶት መስማት ልመዱ እንጂ! በነገራችን ላይ ውያኔዎችና ጀሌዎቻችሁ; ቀናችሁ እያጠረች ነው:: ይልቅ ማምለጫችሁን ብታበጁ አያልም? ለማንኛውም ጽሑን በማንብብሽ/ህ አመሰግናለሁ:: ቢያንስ ቢያንስ ተበሳጭተህ/ሽ ስሜትሽን/ህን ገልጸሀል; ዲሞክራሲ ማለት ደግሞ ይኸው ነው::

 4. Wondimu Mekonnen

  October 2, 2013 at 1:51 AM

  Additional evidence that the show is ran by the TPLF the members were Fake Amharas

  http://www.tigraionline.com/articles/ada-uk-urges-members.html