ደስታና ቀቢጸ ተስፋ! – በእውቀቱ ሥዩም

ውሃ ልማት በተባለው የኛ ሠፈር ውስጥ፣ ሁለት ዝነኛ ተማሪ-ቤቶች ይገኛሉ፡፡ የመጀመሪያው እንደ ቅርስ የሚቆጠረው አንጋፋው ‹‹ብርሃንህ ዛሬ ››ትምርት ቤት ሲሆን፣ ሁለተኛው የሀዲስ አለማየሁ አጠቃላይ ሁለተኛ ደረጃ ትምርትቤት ነው፡፡ በሁለቱ ትምርት-ቤቶች መካከል በግምት ሦስት መቶ ሜትር ርዝመት ያለው የእግር መንገድ ተዘርግቷል፡፡ ከእግር መንገዱ ግራና ቀኝ፣ መጻህፍት ቤቶች፣ ወይም ጽሕፈት መሣሪያ ሱቆች አይታዩም፡፡ አካባቢውን የወረሩት መሥረሪያ ቤቶች (ፔንሲዮኖች) ብቻ ናቸው፡፡ ከቦዘኔ ቀኖች ባንዱ ሥራየ ብየ ግራ ቀኙን ማስተዋል ጀመርሁ፡፡ አቮካዶ ፔንሲዮን-ዜድ ቢ ፔንሲዮን-ደስታ ፔንሲዮን-ጌት ፔንሲዮን-ሐይሌ-ፔንሲዮን-ኒውዴይ ማሳጅ-አህመድና ወዳጆ ጫት ቤት-መሲ ራያ ባር-ኦርዮን ፔንሲዮን-ክላሲካል ፔንሲዮን በግራ በቀኜ ተሰልፈዋል፡፡Read story in PDF: ደስታና ቀቢጸ ተስፋ!….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 5, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

3 Responses to ደስታና ቀቢጸ ተስፋ! – በእውቀቱ ሥዩም

 1. በለው!

  December 5, 2013 at 1:10 PM

  ‹‹የራበህም ብላ፣ የጠማህም ጠጣ
  ከዚህ የተሻለ ፣ ምንም ቀን አይመጣ
  ላገኝ ነው በማለት፣ ሞትሁኝ በሰቀቀን
  ሄዶ ሄዶ አለቀ፣ የምጠብቀው ቀን››
  **********************
  አዎን!ሲሳሳቅ ይረገዛል! የዕለት አንጀራችንን ስጠን ለዛሬ አሁን በሥራ ላይ ዋለ!የሚሰጠው ከሌለ በሰጥቶ መቀበል በህወአት ማኒፌስቶ ወጣቱ እጁን የሚያነሳበት አቅም ቢያጣ አልጋ ላይ ይወጣል እግሩን ያነሳል ወይ ከሀገር ይወጣል፤ አጥንት ባይግጥ …ጫት መቃም፣ ሺሻ መማግ፣ እንዴት ያቅተዋል?…”ስኳር ቀምሶ የማያውቅ ጤፍ በልቶ የማያውቅ ዕንቁላል ዕንቁ የሆነለት ትውልድ!” የኢኮኖሚ እድገት፣ በወሬ እብደት፣ የመኖር ትራንስፈርመሩ እራይ የተቃጠለበት፣ሥራ ፈጠራ ኢንቨስተር!? ትምህርት የለ ሙያ…ሰው እንዴት ጦሙን ይደር ንብርቱን ይዞ በጉያ! ሂድ አለው ሽጥ ለውጥ ሸርሙጥ፣ እንድትለወጥ…አሁን አደለም በሚቀጥለውም ዘመን ከህወአት/ወያኔ ቤተሰብ አትበልጥ!ሆድአደር፣ አድርባይ፣ካድሬ ምሁር፣አርቲስት፣ዲያስፖራ አጎብድደህ ስግድህ መኖር ካልቻልክ የብሔር ብሔረሰብ በህወአት የተፈጠርክ፣ ማንነትክን የማታውቅ ከየት እነደመጣህ? ማን እንደሆንክ? ሦስት ሺህ ዓመትና መቶ ዓመት የጠፋብህ አሁን ገና ሃያ ሁለት ዓመት ሆነህ! ከዚህ በፊት ነበርኩ አልክ ተሳሳትክ፣ በህወአት/ወያኔ እመን ባንዲራ ሰጥንሃል ለክርስትናህ ለእኛ ጨፍር ስገድ፣ ሃይማኖትህ ጣል በእኛ አምልክ፣

  * አለበለዚያ ትታሰራለህ1 ትገረፋለህ! ትገደላላህ!ለመንቀሳቀስ! ለመዘዋወር! እኛ ነን የምንፈቅድልህ::ለመኖርህ አደለም ለመሞትህ ገና ትገብራለህ!በእኛ ልትኖር ለእኛ ልትናገር በማኒፌስቶአችን (በህገመንግስት) ተወካዮችህ ቃል ገብተዋል ኮንትራት አላቸው ለዕድሜ ልክህ!ከእንግዲህ የት ትሄዳለህ አየኸው ዓረብ እንኳ ገረፈህ በሜንጫ አጅ እግር አንገትክን ቆራረጠህ ውሻ ብሎ ዲቃላ አስፍልፍሎ አሳቅፎ አበበረረህ!ይህ ነበር የናፈቀህ ሀገርህን ያስጠላህ ለመንከውን ሰጠህ አላህ!!እንግዲህ ወደ ወያኔ/ህወአትሻቢያ/ኢህአዴግ ባርያ ነህ!አሁን አንገትህን ደፍተህ ኑር ክብርባ ማንነትህን ሸጠህ!ልብ ካለህ እኔም ዜጋ እኩል ኢትዮጵያዊ ሰው ነኝ ብለህ ቅሌት ግፍ ውርደት ሁለተኛና ሦስተኛ ዜግነትን በሀገርህ እንቢኝ ትላላህ!!ድሃም ብትሆን በሀገርህ የሰው ፍጡር በመሆንህ ትከብራለህ!አለበለዚያ ታራለህ ትደብናለህ ምን ትሆናለህ ገና ለመትትተነፍሰው አየር ለህወአት ትከፍላላህ ትከፋፋላላህ ትጠፋለህ…ግን መች ልብ ትገዛለህ?በእየጓዳው ትሞዳሞዳለህ?ላላፉት አርባ ዓመት ሰዶለት አንድ ትውልድ ጠፋ ባከነ መከነ ይታሰብበት በለው!

 2. teshome

  December 5, 2013 at 1:59 PM

  ድንቅ ጽሁፍ አድሚ አና አንጀራ ሞልቶ ይስጥህ

 3. Abebech

  December 6, 2013 at 10:54 PM

  This is one writing that says
  things about what I feel for the young
  Ethiopians.
  Ethiopians have been defeated in 1991
  and their country now belongs to others.