ይድረስ ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)

ሟቾችም እኛው፣ ገዳዮችም እኛው፣ መስካሪዎች እኛው፣ ፈራጆችም እኛው – ማን ይቅርታ ይጠይቅ?
(ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)
Email: ahayder2000@gmail.com
ለዚህ ጽሑፍ መነሻ የሆነኝ ፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ የተባሉ “ምሁር” ባለፈው ሰሞን “እርቅና ሰላም፤ የህይወት ቅመም” በሚል ርዕስ በተለያዩ ድረ-ገፆች ያሰራጩት መዘዘኛ ጽሑፍ ነው፡፡ የፕሮፌሰሩ የጽሑፍ ርእስ አሳሳች ነው፡፡ “እርቅና ሰላም፤ የህይወት ቅመም” የሚለውን ርእስ ከስሩ ካለው የደስ ደስ ያለው የአዛውንት ፎቶግራፍ ጋር የሚያይ ሰው፤ በሕዝቦች መካከል ጦርነት የሚቀሰቅስ መልእክት ይኖረዋል ብሎ ሊጠረጥር አይችልም፡፡
ይህንን መዘዘኛ ጽሑፍ ካነበብኩ በኋላ ቀድሞ የመጣልኝ ጥያቄ ‘እኒህ ሰው ማን ናቸው?’ የሚል ነው፡፡ ስለ ጸሐፊው ማንነት ሌሎች ሰዎችን ከመጠየቄ በፊት ግን እንደገና ወደ ጽሑፉ ተመለስኩ፡፡ በስተመጨረሻ አካባቢ “የአባ ባህርይ ድርሰቶች፣ ኦሮሞዎችን ከሚመለከቱ ሌሎች ሰነዶች ጋራ” የሚል መጽሐፍ ማዘጋጀታቸውን አነበብኩ፡፡ ያንን መጽሐፍ ከአስር ዓመታት በፊት ወንድሜ ሙሼ ሰሙ አምጥቶልኝ ማንበቤን አስታወስኩ፡፡ ወዲያውኑም “እሳቸውማ ምንም ነገር ከማድረግ የማይመለሱ ልማደኛ ናቸው” የሚል ግምቴን በልቤ ይዤ ምን ማድረግ እንዳለብኝ ማውጠንጠን ያዝኩ፡፡ (ሙሉውን በPDF ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 18, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to ይድረስ ለፕሮፌሰር ጌታቸው ኃይሌ (ከአብዱራህማን አህመዲን፤ የቀድሞ የፓርላማ አባል)

 1. doret

  March 19, 2014 at 12:01 PM

  Abdurahman,

  Before your Wollo Oromo ancestors came to ancient Amhara, south Wollo, Gragn massacred Amhara Christians in that ancient kingdom. Their fault? They were Christians. The reason we condemn with such repulsion the jihadist and genocidal wars of Gragn and Gudit wars was because they tried to wipe out from Ethiopia Christians who refused to convert to Judaism and Islam. If they were just expanding their territory to include Ethiopia, leaving people to observe whatever religion they wanted, that would have been civilized. But no, they had to slaughter millions to rid the country of Christians. FYI, neither Gragn nor Judith considered themselves Ethiopians, in those days.

  Coming back to your ancestors, the wollo Oromos – following in the footsteps of Gragn, they entered Bete Amhara and looted and massacred christians in equal savagery. But, Wollo Oromos lacked the fervor of religious zealotry of the monotheistic Islam and Judaism. Thanks to your lack of jihadist fanaticism, people like my ancestors survived your atrocities, and still remember what you did in their home province of ancient Amhara.

  • ሳይንት ወሎ ዋስል!

   March 20, 2014 at 3:18 AM

   @ዶረት
   ይህ መልስ የሚሰጥክ ሰው የ ወሎ ውስል ቤተ አምሐራ ሰው ነው-እና ልብ ብለክ አድምጥ! ሲጀመር አንተ አምሐራ አይደለህም ብትሆነ ታሪክህን ታውቅ ነበር-ወሎ የሚባል ኦሮሞ የለም-አጋሰስ ጋሎች የሚሉትን ሰምተክ ከሆንክ ጅል ሆነክ አልያም ካለማወቅ ነው-እንድያማ ከሆነ ምንትስየ አባጎጃም የሚባል የጅማ ኦሮሞ አስተዳዳሪ አለ እናም ጎጃም ክፍለሃገር የ እሱ ነገድ ርስት ናት ማለት ነው? ወደ እኛው ወደ ወሎ ዋስል ልመልስክ-በቂ መረጃ ከፈለክ አማዞን ድረ ገስ ላይ ገብተ “Rethinking Amhara through heritage ” የሚባለውን ታሪካዊ/ጥናታዊ ጽሁፍ አንብበክ ተረዳ! ወሎ ዋስል የ ጋላ /ኦሮሞ ሰፋሪ ስም ሳይሆን የቦታ ስም ነው ለዛውም የ አንድ ጎጥ-ከ እዚያ በተረፈ አቶ ጌታቸው(እርሳቸውም በትውልድ ኦሮሞ ሆነው ሳለ-ለዛውም የ ሸዋ) ይህንን የምያጡት አይመስለኝም!
   ሌላው ጉዳይ ደሞ አምሐራ ክርስታይን እያልክ ታሪኩን ሳታቅ አትዘላብድ-ሲጀመር አምሐራ ቀዳሚ እምነቱ የ ሌዋውያን እምነት የሆነው ኦሪት እንጅ ሲፈጠር ጀምሮ ክርስትያን ሆኖ አልተወለደም-እንደውም አሁን የ ተዋህዶ ሃይማኖት ስር አት እና ቀኖና የተበጀው/የተደረሰው ለ አምሐራ በ ደብረ ከላንች(አሁን በ ለጋንቦ ወረዳ) ነው-ይህም የሆነው የ ኦሪቱን እና የ ሃዲስ ኪዳኑን እምነት አዋህዶ/አመሳክሮ እንድይዝ ተደርጎ የተመሰረት ስልሆነ ነው ምክንያቱም መጀመርያው የ አምሐራ እምነት ኦሪታዊ/ሻሎም/ሰላም ስለሆነ-
   በተጨማሪ አሁን ወደ እስራኤል ብቅ ብለክ ከ አንድ ሙሁር በ ሂብሪው ይንቨርሲቲ ስለ እስላም ምንነት ብትጠይቀው የሚከተለውን ሊልክ ይችላል-ይሁዳ የሚባል እምነት የለም ያለው እምነት እስላም ነው ሊልክ ይችላል-አትደናገር ታሪኩ ሰፊ ነው(ምናልባት ማስረጃ ከፈለክ እልክልሃለው-አብዱም ሊለው የፈለገው ያን ይመስለኛል-በነገራችን ላይ እኔ ክርስትያን ነኝ -ክርስትያን ተብሎ መጠራትም የ ግሪኮች እንጂ የ አይሁድ እና የ እስራኤል መጠርያ አይደለም-እነ ጳውሎስም ሆኑ የመጀምርያዎቹ ሃዋርያቶች ክርስትያን ብለው ራሳቸውን አልጠሩም -አዎ ሃገራችን ኢትዮጵያው ይህን ሁሉ ታሪክ ይዛለች ለ ዛም ነው ሰው በማያውቀ ነገር ገብቶ መፈት ፈት የሌለበት-ይህን ካልኩ ዘንድያ ቤተ እስራኤል ወገኖች በ ስጋ የ ቤተ አምሐራ ዘመዶች ናቸው -ማለትም ልዩነት የለም-ልዩነት የተፈጠረው ወደ “ክርስትና” መሸጋገር ሲመጣ ነው-ብዚህም ምክንያት ጦርነት, መፈናቀል, ስደት, ማስገበር ነበር-የ እዛ ሁሉ መነሻ እና መድረሻ እኛው ነን-
   “ሟቾችም እኛው፣ ገዳዮችም እኛው፣ መስካሪዎች እኛው፣
   ፈራጆችም እኛው – ማን ይቅርታ ይጠይቅ? ”
   እና doret ስለማታቀው ነገር አትዘላብድ-በ ቅርቡ ደሞ ስለ አምሐራው ብሄር ማንነት እና ምንጩን የምያትት አንትሮፖሎጂ ጥናት ይቀርባል-ባለቤቱም ወሎየዎች ናቸው-አንት ሳታቅ ጋላ ብለክ ስም ያወጣህላቸው!

 2. Tom

  March 19, 2014 at 12:25 PM

  የቀድሞው ፓርላማ አባልን የፓርላማ አባል ከመሆናቸው በፊት ጀምሮ አውቃቸዋለሁ:: እኒህ ሰው ከአቅማቸው በላይ የሚንጠራሩ: መሆን የሚፈልጉ ግን የማይችሉ: ራሳቸውን ከኢህአዴግ ጉያ ደብቀው ተቃዋሚ መስለው ለጌቶቻቸው ጎንበስ ቀና እያሉ አገልግሎት የሚሰጡ ሰው መሳይ በሸንጎ የሚባሉ አይነት ሰው ናቸው::

  ለመሆኑ እርሳቸው ብሄራቸው ምንድን ነው? አማራው በአማራነቱ ብቻ ለስቃይ ሲዳረግ እርሳቸው ምን ሲያደርጉ ነበር? ከመቶ አመታት በፊት አጼ ሚኒሊክ በኦሮሞወች ላይ ግፍ ፈጽመዋል በሚል የተጣመመ ፍርድ አያቶቻቸው እንኳ በዚያን ጊዜ ያልተወለዱ የአሁኑ አማሮች በግፍ ሲጨፈጨፉና ሀብት ንብረታቸውን ጥለው ሲሳደዱ ምን አድርገዋል? እንደአካባቢ ሰዎቻቸው በስልጣን ላይ ቁጭ ብለው አማራውን ለማራከስ ወይም የአማራውን መሬት በፊርማቸው አጽድቀው ለሌላ ለመስጠት እድሉን ባያገኙም አቅማቸው በፈቀደ መጠን የአማራውን ስቃይ አቅልለው ከመቶ አመት በፊት በደል ደርሶባቸዋል ለተባሉት ኦሮሞወች ተቆርቋሪና ጠበቃ ሆነው ቀረቡ::

  የቀድሞው የፓርላማ አባል አይደለም ሀገሬው ሌላው ጥቁር ህዝብ በሙሉ የሚኮራባቸውንና የሚመካባቸውን ብልህና አስተዋይ መሪ ወንጀለኛ አድርገው ሲያስቀምጡና ወዲያና ወዲህ በተወዛወዘ እይታቸው በአገም ጠቀም ሲንደፋደፉ አስተውየ አዘንኩባቸው::

  የመጀመሪያ ዲግሪውን ለመጨረስ ኩንታል ተሸክሞ ተራራ እንደሚወጣ ሰው ላቡን አንጠፍጥፎ: ፊያቶውን አሟጦ: አምጦና ከዚህም ከዚያም አማትሮ እዚህ ለመድረስ አበሳውን ያየ ሰው እንዴት ለከፍተኛ ት/ት ዋጋ እንደማይሰጥ ሳስብ ግርም ይለኛል:: የታሪክ ምሁር ሳይሆኑ ታሪክን አውቀው እዚህ የደረሱት የቀድሞው የፓርላማ አባል የዶ/ሩን ት/ት ሲያሳንሱና ያቀረቡትን ጽሁፍ ተረታተረት አድርገው ሲያቀርቡት ላየ እኒህን ሰው በሚዛን የት ላይ ሊያስቀምጣቸው እንደሚችል መገመት የሚያስቸግር አይሆንም:: ዶ/ሩ ያነሷቸውን ጭብጦች ከአንድ ወፈፌ እንኳ የሚጠበቁ እንዳልሆኑና ተአማኒነት እንደሌላቸው ይገልጹና በጽሁፍ ላይ ያልሰፈረ ግን በስማ በለው የሰሙትን ዮዲት ለበቀል የተነሳችበትን ምክንያት ሲነግሩን በልበሙሉነት ነው:: ኦሮሞው ከደቡብ አክባቢ ተነስቶ ወደመሀልና ወደሰሜን የተስፋፋበትን ሁኔታም ከሀቅ ያፈነገጠ ተረት አድርገው አቅርበውታል:: ኦሮሞው በመላ ኢትዮጵያ ሲንሰራፋ ምንም በደል ሳይፈጽም አበባ እየነሰነሰ በፍቅርና በሰላም እንደገባ ሁሉ የዚያን ጊዜውን ድርጊት ፍቀው ሚኒሊክ ፈጸሙት ለተባሉት በደል ግን መታሰቢያ ሀውልት መቆሙን ደግፈው ቆመዋል::

  ነገሩ ሁሉ ግልጽ ነው:: ወያኔ መሆን ባይቻልም መምሰልና ከጥቅም ተቋዳሽ መሆን ይቻላል:: ለዚያም ነው የቀድሞው የፓርላማ አባል ከህብረ ብሄራዊ ታጋይነታቸው ተንሸራተው ወርደው የሙስሊሞች ተቆርቋሪ ሆነው ለመታየት የዳዱት:: ለኦሮሞ ተቆርቋሪ እንደሆኑ ለመታየት ያደረጉት ሙከራ ሽፋን መሆኑን መረዳት የሚከብድ አይደለም:: በዚህ እንቅስቃሴያቸው አማራውን በእስላምና በክርስቲያን ከፍለው አንድነቱን በማላላት የወያኔን ገዥነት ለማስቀጠል የተጠቀሙበት አዲስ አይነት ስልት መሆኑን በበኩሌ እረዳለሁ:: እኒህ ሰው ምናልባት አንድ ቀን እንደሌሎች ሁሉ የራሳቸውን ልብወለድ ታሪክ ጽፈው ያስነብቡን ይሆናል::

  ድህነታችን ከሶስት ሽህ አመታት በፊት ጀምሮ ያለ እንጅ በኢህአዴግ ጊዜ የተከሰተ እንዳልሆነ ነግረውን ከ1998 ዓ.ም ወዲህ የወረደብንን የብዙሀኑን የዘቀጠ ህይወት እንድንረሳና በጉዳዩ የጌቶቻቸው እጅ እንደሌለበት እንድንገነዘብ ሊያሳምኑን ይሞክራሉ:: እንደሚገባኝ ከሆነ ታሪክ ብለው የሚሉት የቡና ወሬውን ሳይሆን አይቀርም:: እንጅ አሁን በአደጉ አገሮች ተርታ የተቀመጡት አገሮች በሙሉ ቀደም ሲልም ከኢትዮጵያ የተሻለ ደረጃ የነበራቸው ናቸው ብለው አምነው ነው? በሌላ አነጋገር የኢትዮጵያ የኢኮኖሚና የክብር ደረጃ እንዲህ እንዳሁኑ ከመጨረሻወቹ ተርታ የሚገኝ ነበር? ሌላው ቀርቶ ከ1998 ዓ.ም በፊት የነበረችው ኢትዮጵያና አሁን ያለችው ኢትዮጵያ አንድ ናቸው? አዎ ጌቶችዎ ከመሬት ተነስተው ኢንቨስተሮች ሆነው በርካታ ህንጻወችን ገንብተዋል: ለመኪኖቻቸው መፍሰሻም ግሩም ግሩም መንገዶች ሰርተዋል:: እና ጥቂቶች መሬት ጠባቸው በጥጋብ ያገሳሉ:: ግን በርሀብ የሚያዛጋው ኢትዮጵያዊስ ምን ያህሉ ነው ብለው ያስባሉ? ምን ያህሉስ በችግር ምክንያት ሞቷል? ከ1998 ዓ.ም በፊት ጠግቦ ያድር የነበረው የሁለት መቶ ብር ደመወዝተኛ አሁን ምን ሁኔታ ላይ ነው ያለው? በብዙሀኑ ከርሰመቃብር ላይ ህንጻወችንና መገዶችን መገንባት የሚጠቅም ጌቶችዎን ከተረፈም እንደርስዎ ያሉትን አፋሽ አጎንባሽወቻቸውን ካልሆነ በስተቀር ለብዙሀኑ ኢትዮጵያዊ የሚጠቅመው እንዴት ነው? ድህነትን ማጥፋት ካልተቻለ ድሀን ማጥፋት ይቀላል ብለው አስበው ይሆን ወይስ የብዙሀኑ ችግር ምንም ስላልመሰለዎ?

  አማራውን ለማርከስና የክልሉን ጥቅም አሳልፎ ለመስጠት እርስዎ ከበቀሉበት አካባቢ የበቀሉት አቶ አለምነውና አቶ ደመቀ ለጥቂት ቀድመውወታል:: ያም ቢሆን እርስዎም በዚህ ስራወት ወደፊት ሊሾሙ ሊሸለሙበት ይችላሉ::

 3. Dagmawi

  March 20, 2014 at 6:58 AM

  I am surprised to hear this guy complaining about the Good professor for the heinous crimes committed by OROMOS and AHMED GRAGN against AMHARAS. Now it has become clear that the enemies of AMHARA people will not even want AMHARA to talk about the killing and Persecution committed on them. All AMHARA enemies want is to continuously blame them for even the crimes they never done and continue to abuse them and prepare their followers for the future GENOCIDE they plan against The AMHARA people
  The case in point is that the false and fabricated teaching of OLF about MENILK cutting Breast , as a matter of fAct this is the culture of OROMOS cutting human organ like Penni’s is still practiced by Oromos mainly GUJI Oromos
  It is the fault of Amhara Historians and Elites lack of courage to speak the truth made the enemies of Amhara people blame their barbaric acts committed by their barbaric Oromo forefathers on Amharas , AMHARA never had a culture of cutting breast and other human organs,
  This idiot is out there to silence the courageous and brave scholar dare to speak the truth while lots of Amhara historians fear to speak the truth
  Our people need to learn what happened to its ancesserts by Oromos, Ahmed Gragn, ORomos and by YOHANES who killed hundreds of thousands of Wollo and Gojjam people