“ይድረስ ለኅሊናዬ” (ከበቀለ ገብርኤል)

የተስፋዬ ገሠሠን “ጎሕ ሲቀድ” የሚል የግጥም መጽሐፍ Aግቼ ማውጫውን Aየት ሳደርግ ከሃምሳ ከሚሆኑ ግጥሞቹ ውስጥ “ይድረስ ለኅሊናዬ” የሚለው Aትኩረቴን ሳበው። Aንዴ ብቻ Aይደለም ደጋግሜ ግጥሙን Aነበብኩት። Eውነቱን ለመናገር ወደድኩት። AEምሮዬ ውስጥ ሲጉላላ የነበረውን ጥያቄ ውብና ግልጽ በሆነ ቃላት ሰፍሮ በማየቴ Eኔም ይሕን ነገር ከAንባቢያን ጋር ብንወያይበትና በንነጋገርበት ክፍቱ ስላልታየኝ Eንደምታዩት ርEሱን ተጠቅሜ ወደ Eናንት ልኬዋለሁ። Read story in PDF: “ይድረስ ለኅሊናዬ” (ከበቀለ ገብርኤል)…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 13, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.