የFace book “አበባየሆሽ” [ለፈገግታ ያህል]

[Read it in PDF]

(“ሆ ብለን መጣን” በሚለው ዜማ ይጀመራል)

Hi ብለን መጣን፣ Hi ብለን፤
Hi ብለን መጣን፣ Hi ብለን፤
Face book፣ አለ ብለን፤


Hi ብለን መጣን፣ Hi ብለን፤
Hi ብለን መጣን፣ Hi ብለን፤
Face book፣ አለ ብለን፤

(“አበባየሆሽ” የሚለው ዜማ ይቀጥላል)

Face book አየሽ ወይ…፣ ለምለም፤

ባልንጀሮቼ…፣
ለምለም፤

Sign በተራ…፣
ለምለም፤

Chat እናርግለት…፣
ለምለም፤
አቁመን ስራ።

እንኳን ቤትና…፣
ለምለም፤

የለኝም አልጋ…፣
ለምለም፤

Chat አረጋለሁ…፤
ለምለም፤
መሽቶ እስኪነጋ።

Face book ከፍቼ…፣
ለምለም፤

ልገባ ስል…፤
ለምለም፤

ቫይረስ መጣብኝ…
ለምለም፤
ከፎቶው ስር።

Message አይቼ…፣
ለምለም፤

ስገባ ቤቴ…፤
ለምለም፤

ትቆጣኛለች…፣
ለምለም፤
ምስኪኗ ሚስቴ።

(ዜማው ይቀየራል)

አደይ… የOnline… ኮለል በይ።
አደይ… በOnline… ኮለል በይ።

(ዜማው ይቀየራል)

እቴ አበባ እቴ አበባዬ…
አዬ እታበባዬ፤

በOnline … ስታየኝ ውላ፤
አዬ እታበባዬ፤

ጥላኝ ሄደች፣ Bye bye… LOL ብላ።
አዬ እታበባዬ።

አዬ እታበባዬ፤ አዬ የኔ አበሳዬ!
አዬ እታበባዬ፤ አዬ የኔ አበሳዬ!
(ይደጋገማል)

(በ “ምረቃ” ዜማ ያበቃል)

ከብረው ይቆዩን ከብረው፤

3 ሺህ ወዳጅ፣ አፍርተው።
አንድ ሺ ጠላት፣ Pend አርገው፡፡
ፕሮፋይሎን አድሰው፤
አዳዲስ ፎቶ Add አርገው፤
ያበሻ ግሩፕ፣ አስፋፍተው፤
መቶ ሺ Message፣ Post አርገው፤

ከብረው ይቆዩን ከብረው::

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 9, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.