የ29ኙ ተከሳሽ ሙስሊሞች የዛሬዉ ችሎት (DW)

DW Amharic– በጸረ ሽብር ወንጀል ክስ የተሠመረተባቸው 29 የሙስሊሙ ማኅብበረሰብ አባላትና የሃይማኖት መሪዎች ጉዳይ ዛሬም በፍርድ ቤት ታይቷል።

ተከሳሾች የአምነት ክህደት ቃላቸውን በሰጡበት በዚህ የፍርድ ቤት ሂደት፤ ህገመንግሥቱን ተከትለው ከመንቀሳቀስ በስተቀር አንዳች የወንጀል ተግባር አለመፈጸማቸውን እንደገለጹ ፣ ከዜና አውታሮች የተገኘው ዜና ያስረዳል። አንዳንድ የክስ ሐረጎች በተካሳሾች ክርክር ተሻሽለው መቅረባቸው ተወስቷል። ጉዳያቸው እንደገና በሚመጣው ወር ይታያል ። በሥፍራው ተገኝቶ የነበረውን የአዲስ አበባውን ዘጋቢአችንን ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔርን ተክሌ የኋላ በስልክ አነጋግሮት ነበር።

ዮሐንስ ገ/እግዚአብሔር – ተክሌ የኋላ

ያድምጡ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 17, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.