የ22 ማዞሪያ ላሜ-ቦራዎች

ወደ አገራቸው ተመልሰው ለመኖር ወይም ለመስራት በሚሞክሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊያን ዘንድ ተዘውትሮ የሚሰማው ቅሬታ፣ በስግብግብነትና በመካካድ ዙሪያ የሚያጠነጥን ነው። በአሁኑ ወቅት የእናት ልጅም ቢሆን አይታመንም የሚለው ምክር-አዘል አስተያየት፣ የተጋነነ ላለመሆኑ የብዙ ዳያስፖራ ማህበረሰብ አባላት ገጠመኞች ይመሰክራሉ። ከበርካታ ዓመታት የውጭ አገር ቆይታ በኋላ ወደ እናት ሃገራቸው ጠቅልለው የሚገቡ ኢትዮጵያዊያን ተስፋ ቆርጠው ወደመጡበት የስደት አገር እንዲመለሱ ከሚያስገድዷቸው ሁኔታዎች አንዱ የስግብግብ ግለሰቦች የማጭበርበር ተግባር ነው። ባልጠረጠሩ የዋሃን የዳያስፖራ አባላት ላይ የማጭበርበር፣ የክህደትና የዝርፊያ ወንጀል የሚፈጽሙ በርካታ ስግብግብ ግለሰቦች ቢኖሩም ትኩረቴን ስለሳበው ስለ አንድ ዘራፊ ለመተረክ እወዳለሁ።

Read story in PDF: የ22 ማዞሪያ ላሜ-ቦራዎች

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 6, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to የ22 ማዞሪያ ላሜ-ቦራዎች

  1. አንድነት በርሃነ

    March 6, 2014 at 11:55 PM

    ይህን የማጭበርበር ተግባር እንዲያኪሂድ ያደረገው ስራአቱ በመሆኑ እንዲሁም ማንኛውም ሰው ከውጭ ወደሃገር ሲገቡ ከመግባታቸው በፊት ስላለው ሁኔታ በዘመድ ሁን በአቅርብ ጓደኞች ውይንም ጊዜ ወስዶ ጥናት ማደርግ ይገባቸዋል: እንዲሁም አንድ ግለሰብ ባለው እቃላት ውጅምብር ተወናብዶ የለፋበትን ገንዘብ ማስረከብ የሰጭው ስህተት ነው: ምክንያቱም የሆነ ቦንድ ለመግዛት (አክሲዮን) በግል በስምህ እንጂ በለእላ ሰው እንዲገዛልህ ማድረግ ስሕተት ነው ደላላ ያገናኛል እንጂ አይገዛም: ቤት ለመስራት መኪና ለመሸጥ ውክልና ለመስጠት መጀመርያ አስተማማኝ የሆና ዋስትና ሕጋዊ ጠበቃ ሰነድ መኖር ይገባዋል ዶስፖራው ወደሃገር መመለስና ሃብቱን በሃገር ማፍሰስ መልካም አስተሳሰብና ጥሩ ልቦና በመሆኑ ያስመሰግናል ነገርግን ገንዘባቸውን እንዲሁ በቃል አምነው መስጠት በሚኖሩበት ሃገር ያለውን ሰርአትና አሰራር ማጤን ይገባቸው ነበር:ሌላው አብዛኛው ዶስፖራው ማሉን ወደሃገር ማፍሰስ ሳይሆን ለጉራና ለዝና እንዲሁም ከመሰረቱ ቤት ኖሯቸው የማያውቁ ለመሆናቸው የሚያሳይ ብዙ ሁነእታዎች ይታያሉ ነገርግን ማንናውንም የሃብት ማካበት በሃገር የሚቻለው ሰላምና መረጋጋት መብትና ነጻነት ሲኖር ብቻ ነው ነገርግን ሰራአቱ ለጥቅሙ ሲል ባዘጋጀው የቀን ጅቦች ተበልቶ በሃዘንና ቤቁጭት ከማሳለፍ ቀደም ብሎ ማሰብና ማስተዋል ያስፈልጋል

  2. ባቲ

    March 7, 2014 at 6:45 PM

    ብዙ ሰው እየተጎዳ ነው; ዎንድም እህት የሚባል ነገር የለም; እምነት ተፍቶ ገንዘብ ነው ሰውን ሆሉ የሚገዛው; ያልተበላ ሰው የለም.