የ2007 ዓ. ም አገርአቀፍ ምርጫና የሸንጎ አቋም

የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ (ሸንጎ) የሰብዓዊ መብት፣ የሕዝብ ሉዓላዊነት፣ የሕግ የበላይነት፣ የመገናኛ ብዙሃን ነፃነት…ወዘተ እንዲረጋገጡ፤ የዜጎች እኩልነት እውን

እንዲሆንና በማንኛውም የሃገሪቱ ክፍል በነፃ ተንቀሳቅሰው ሃብትና ጥሪት የማፍራት መብት እንዲኖራቸው ዋስትናም እንዲያገኙ የሚያደርግ ዴሞክራሲያዊ ሥርዓት፣ አንድነቷና ሉዓላዊነቷ በተጠበቀ ኢትዮጵያ ውስጥ መመሥረት ያስፈልጋል ብለው የሚያምኑና ለዚህም የሚታገሉ የፖለቲካ ድርጅቶች፣ የሲቪል ማህበራትና ግለሰቦች በኅብረት የፈጠሩት ድርጅት ነው። Continue reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 7, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.