“የፕረስ ነጻነት በዴሞክራቲክ ልማታዊ መንግስት ድባብ ውስጥ” – ሙሼ ሰሙ

ከመርህ አኳያ ማንኛውም መንግስት የኢኮኖሚ ስርዓቱ ልማታዊም ሆነ ሊብራሊዝም ፋይዳው የሰውን ልጅን ቁሳዊና መንፈሳዊ ልማት ማረጋገጥ ነው፡፡ እንደ ፋሺዝም ካሉ ለሰው ልጅ ጠር ከሆኑ የፖለቲካ ፍልስፍናዎች በስተቀር የመንግስታት ርዕዮተዓለም ከየትኛውም የፍልስፍና ማዕከል ቢነሳም ዴሞክራሲያቸው በይዘትም ሆነ በቅርጽ ዴሞክራሲያዊ ሊሆን እስካልቻለ ድረስ ቁሳዊና መንፈሳዊ እሴትን ለሕዝብ ማድረስ አይቻለውም፡፡ እያንዳንዱ ስርዓት በቅርጽና በይዘት ዴሞክራሲያዊ ሆኖ ለመገኝት መሰረታዊ መገለጫው የሆኑት ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ፣ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ ነጻነት፣ የስልጣን ክፍፍል (Separation of power) የመሳሰሉ እሴቶቹ ተግባር ላይ መዋል አለባቸው፡፡ ሃሳብን በነጻነት የመግለጽ መብት ከሚንጸባረቅባቸው መሰረታዊ መገለጫዎቹ መካከል አንዱና ዋነኛው ደግሞ የሳንሱር ስለት የማይጎበኛቸው፣ መረጃ ያልተራቡ፣ የማይዋከቡ ነጻ ፕሬስና የሕትመት ውጤቶች መኖራቸው ነው፡፡ Read more in PDF: የፕረስ ነጻነት በዴሞክራቲክ ልማታዊ መንግስት ድባብ ውስጥ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 3, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.