የፌዴራል ፖሊስ ለኢትዮጵያ ሙስሊሞች የሰጠውን ማስፈራሪያ በከፊል ያንብቡ

የፌዴራል ፖሊስን ስለ ሙስሊሞች የሰጠውን መግለጫ በከፊል ያንብቡ
EMF — ዛሬ የሚደረገውን የጁምዓ በአል አስመልክቶ በፍልውሃ አካባቢ ከፍተኛ የፖሊስ ሃይል ቢሰማራም፤ ህዝበ ሙስሊሙ ወደ ስፍራው ከመሄድ ምንም እንደማያግደው የሙስሊሙ ህብረተሰብ አስተባባሪዎች ለኢ.ኤም.ኤፍ አሳውቀዋል። ይህ በ እንዲህ እንዳለ ነው የፌዴራል ፖሊስ መግለጫ ያወጣው። የመግለጫው መጀመሪያ አንቀጾች ህገ መንግስቱ ስላጎናጸፈው የእምነት ነጻነት የሚተነትን በመሆኑ፤ አሰልቺ የሆኑትን አንቀጾች ሰርዘን ከፊሉን ግን…. ለታሪክ ምስክርነት ከዚህ በታች አትመነዋል። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ
Ethiopian-Muslim-Protesters-in-Addis-Ababa-2

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 1, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.