የጤፍ ምርትን ለውጭ ገበያ ! ይቁም ሊባል የሚገባ – አሰግድ ኣረጋ

(ኮለምበስ – ኦሃዮ)
ሰሞኑን ስለጤፍ ምርታችን የባዕዳኑ ብዙሃን መገናኛ አጀብ እያሉን ነው፤ ለዘመናት የተደበቀው የዘሩ ገመና መጋለጡን እየነገሩን ነው፤ ስለያዘው ንጥረ ነገር፣ ስለጤናማነቱ፣ በምዕራቡ ገበያ ስለመፈለጉ፣ ከሁለም በላይ ስለ ውጭ ምንዛሪ ምንጭነቱ። ምግብነቱ ተትረፍርፎ የኢትዮጵያ ህዝብ ማስቀመጫ – ቦታ ያጣ ይመስል፣ የወንዙ ልጆች ጭምር ፣ ጤፍ-የጤፍ ዘር፣ እንጀራ ፣ ብሰኩት፣ ኬክ ሆኖ ምግብ በዝቶበት ለሚቀናጣው ለውጭ ገበያ እንዲነጉድ ከምዕራባውያኑ ጋር አብረን ከበሮ እየደለቅን ነው፤ አደብ ልንገዛ ይገባል። … የጤፍ ምርትን ለውጭ ገበያ ! ይቁም ሊባል የሚገባ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 12, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to የጤፍ ምርትን ለውጭ ገበያ ! ይቁም ሊባል የሚገባ – አሰግድ ኣረጋ

 1. tsehay

  February 13, 2014 at 4:58 AM

  የምቀኛ ወሬ ነው:: እንዲያው ለመሆኑ ከቡና አምራችና ከጤፍ አምራች ገበሬ የትኛው ነው የተሻለ ኑሮ ኗሪ? ለምን? የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ የጤፍ አምራቹን የህብረተሰብ ክፍል እድገት የማይፈልግ የተለየ አጀንዳ ያለው ሰው ይመስለኛል:: ጤፍ በአለም አቀፍ ደረጃ ገበያ ካገኘ ለጤፍ አምራቹም ሆነ ለሀገሪቱ እጅግ ከፍተኛ ጥቅም እንደሚያስገኝ መታወቅ አለበት:: የዚህ ጽሁፍ አቅራቢ የሀገሬው ህዝብ ጠግቦ እስኪጠጣና እስኪተርፈው ድረስ ቡና ኤክስፖርት አይደረግ ብለው አልጠየቁም:: በሀገራችን ብዙ አካባቢወች ከጤፍ እንጀራ ይልቅ ቡና ይመረጣል:: ቁራሽ ቀምሰው ቡና ሲጠጡ የሚውሉ በርካታ ናቸው:: እኒህ ሰዎች የሚጠጡት ቡና ደረጃውን ያልጠበቀና በውጭ ሀገር ገበያ ተፈላጊነት የሌለውን ነው:: ታዲያ ለምን ጸሀፊው ቡና የብዙሀኑ ህዝብ ወስፋት መግደያ ስለሆነ ህዝባችን ሳይጠግብ ኤክስፖርት አይደረግ አይሉም? ይህ በጤፍ አምራቹ ላይ የተነጣጠረ ጥቃት ሊቆም ይገባል:: ድሀ ምንጊዜም ጥሩ በልቶ አያውቅም:: አምራቹም ቢሆን ጥሩ ጥሩ ምርቱን ለገበያ እንጅ ለፍጆታ አያውልም:: ምርጥ ምርጡን የሚጠቀሙ ሁሌም ያላቸው የደላቸው ብቻ ናቸው:: ስለዚህ የጎስቋላውን ህይወት መሻሻል የሚፈልግ ዜጋ እንዲህ አይነት የተዛባ ጽሁፍ አያቀርብም:: በርግጥ ጤፍ ኤክስፖርት ቢደረግም ጥቅሙ በአብዛኛው የነጋዴው ነው:: ሆኖም ገበሬው ከበፊቱ የተሻለ ገቢ ሊያስገኝለት ስለሚችል ጸሀፊው ወንድሜ አመለካከትህን ቀይር:: አለበለዚያ ጠብህ ከጤፍ አምራቹ ጋር እንደሆነ እንድትገነዘብ እፈልጋለሁ::

 2. ደርቤ ቀጀላ

  February 13, 2014 at 8:32 AM

  ስለ ጤፍ ከሁሉ በተቀዳሚ ሳንሳዊ ጥናት ያደረጉት ጀርመናዊ የኪቢ ዩኑበርስቲ ምሩቅ ናቸዉ:: በጀርመንኛ ቁንቁዋ ያቅረቡትን የምርመር ዉጠት አንብቤለሁ::

  ያበሻ ጦጣዎች ከፈረንጅ ጌታቸዉ ቂጥ ስር ቱስ ቱስ እያሉ ወሬ ማቀበልና የቃል ድግምት ከማስተጋባት በስተቀር ተግባራዊ ዉጤት የሰሩ አላያሁም::
  ምንም አይነት ችሎታና ብቃት ይሌላቸዉም:: ዬሰሙትን የሚያስተጋቡ እንጂ ማሰብ የማይችሉ ስለሆነ አንድዬ ሶሻሊዝም ሌላ ጊዚ ደግሞ ካፒታሊዝም እያሉ የሚጮሁ የዝንጀሮ መንጋዎች መሆናቸዉ ተረጋግጦዋል::
  ያበሻ ሆዳም ምሁር ተብዬ ባንዳ አገር ከመሸጥ: ባለፈዉ ቀይና ነጭ ሽብር አሁን ደግሞ ባንቱስታን አፓርታይድ የጎሳ ፖለቲካ ብለዉ ሰዉ ከመግዳል: ከማሰር: ከማሳደድ: በምቀኝነት ብቻ ሁሉን ነገር ከማሰናከል በስተቀር ምንም ነገር መስራት የማይችሉ አዉረእዎች ናቸዉ::
  የጤፍ ጀኖም በወያነ ትግሬ ተሰጦዋል::
  ወደፊት ገበሬዉ የጤፍን ዘር የሚገዛዉ ከአዉሮፓና አሜሪካ ነዉ::
  ምድሩም የሰብል ዘሩም ሁሉም ነገር ስለተሸጠ የኢትዮጵያ ገበረ የበሰበሰ በቆሎ የምግብ ርዳታ ተብዬ ማራገፊያ ሆኖ በበሽታ ይለከፋል::