የጎንደር እና ደሴ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ በድምቀት ተጀምሮ፤ በሰላም ተጠናቀቀ

EMF – የአንድነት ፓርቲ በጎንደር እና ደሴ ከተሞች የሚያደርገው ሰላማዊ ሰልፍ በድምቀት ነበር የተጀመረው። አጨራረሱም ፍጹም ሰላማዊ ሆኖ ነው የተጠናቀቀው። ደሴ ሆጤ ሜዳ ላይ… በሰላማዊ ሰልፉ ላይ ንግግር ለማድረግ የተገኙት ብቸኛው የፓርላማ ተቃዋሚ ኃይል ተወካይ፤ አቶ ግርማ ሴይፉ በደሴ ለተሰበሰበው ሰላማዊ ሰልፈኛ ንግግር ሲያደርጉ፤ “የኢህአዴግ ካድሬዎች ሆዳቸውን ሞልተው ጭንቅላታቸውን ባዶ አድርገውታል… የሚያሳዝነው ነገር ካድሬዎቹ ከህዝቡ ላይ ነፃነቱን ነጥቀው ሲያበቁ እራሳቸውም ነጻ አይደሉም…” ብለዋል።


udj_hamle7_05_demo15
ሌላው የአንድነት አመራር አባል አቶ ዳንኤል ተፈራ በበኩላቸው ህዝቡ ተደራጅቶ በሰላማዊ መንገድ እንዲታገል ጥሪ አቅርበዋል። ከዚህም በተጨማሪ፤ “ኢህአዴግ አንድነት እና ተቃዋሚዎች የአባይ ግድብ ግንባታን አይደግፉም በማለት የሚያደረገው ፕሮፓጋንዳ ሀሰት ነው። እኛ ግድቡን እንደግፋለን ነገር ግን ኢህአዴግ የግድቡን ጉዳይ ለርካሽ የፖለቲካ ትርፍ ለማዋል የሚያደርገውን አካሄድ እንቃወማለን” በማለት ንግግር አድርገዋል። (ቀሪውን ያንብቡ)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 14, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

2 Responses to የጎንደር እና ደሴ ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ በድምቀት ተጀምሮ፤ በሰላም ተጠናቀቀ

 1. Tekle

  July 14, 2013 at 4:13 PM

  Bravo ANDENET!!!!!!!!! THIS IS THE BIGNNING OF THE END. WE ARE PROUD FOR BOTH DESSIE AND GONDER DWELLERS AND HOPE IT WILL BE REPEATED IN EVERY CORNER OF THE COUNTRY. SHAME ON EPRDF CADRES WHO WERE AGAINST THEIR CONSTITUENCIES.
  LONG LIVE ETHIOPIA!

 2. Robele Ababya

  July 15, 2013 at 9:43 AM

  I am extremely proud of my fellow Ethiopians demonstrating under the leadership of UDJP in withstanding intrigues of the TPLF warlords to sabotage freedom of expression. The end of the TPLF/EPRDF regime is nearer than ever.