የጎሰኞች የሃያ ዓመት ቲያትር በሆሆታ ተከፈተ (ጌታቸው ኃይሌ)

ጌታቸው ኃይሌ

አሜሪካ የሚኖር ሁሉ እንደሚያስታውሰው፥ አዲስ የቲያትር ፊልም ሲወጣ ለመጀመሪያ ጊዜ በየሲኒማ ቤቱ በታላቅ ሆሆታ ይታያል። ቲያትሩ ቀደም ብሎ ብዙ ስለተወራለት ሰዉ የመግቢያ ዋጋ ከፍሎ ለማየት በየሲኒማው በር ተሽቀዳድሞ ይሰለፋል። የፊልሙ (የቲያትሩ) ተፈላጊነት የሚገመተው በዚያ በመጀመሪያው ዕለት በተሸጠው ቲኬትና በተገኘው ገቢ ብዛት ነው። እውነተኛው ትችትና ግምገማ የሚጀምረው ግን ሕዝቡ ይህን ብዙ የተወራለትን አዲስ ፊልም አይቶና ታዝቦ ሲወጣ ነው። ሙሉውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 27, 2011. Filed under COMMENTARY. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.