የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ወደ ቃሊቲ እስር ቤት ከመወሰዱ በፊት ያስተላለፈው የመጨረሻ መልዕክት

የጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ የመጨረሻ መልዕክት::
ጋዜጠኛ ተመስገን ደሳለኝ ከመታሰሩ በፊት ያስተላለፈው የመጨረሻ መልዕክት ከዚህ የሚከተለው ነው።
ቢሮ በመምጣት እና በተለያዩ መንገዶች አጋርነታችሁን ያሳያችሁኝን አመሰግናለሁ። ከዚህ በኋላ የቀረኝ ነገር እንደሌለ ጠቅሳችሁ… አገር ለቅቄ እንድወጣ የመከራችሁኝንም ለቀና አሳባችሁ ከልብ አመሰግናለሁ። ምናልባትም ይህ የመጨረሻ ቃሌ ከሆነ፤ ለሀገሬ የምከፍለው ዋጋ ነውና ይሁን ብያለሁ። የፍትህ ጠንካራ መንፈስም በባልደረቦቼ መሪነት ይቀጥላል ብዬ አምናለሁ።

ፍርድ ቤቱ በዛሬው እለት ጋዜጠኛ ተመስገንን ያለምንም ዋስትና እንዲታሰር የወሰነበት መሆኑ ይታወቃል።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on August 23, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.