በሲያትል – የዶክተር ብርሃኑ ነጋ ንግግር

በሲያትል ከተማ በተደረገው ህዝባዊ ስብሰባ ዶ/ር ብርሃኑና ሌሎች ተጋባዥ እንግዶች ንግግር አድርገዋል። “በእንዲህ አይነቱ ስብሰባ በተገናኘን ቁጥር እንዲህ አይነቱን አጋጣሚ ትንሽም ቢሆን የረባ ስራ ሰርተንበት መሄድ ይኖርብናል ብዬ አምናለሁ። ጊዚያችን፣ ጉልበታችን፣ ገንዘባችንና ስሜታችንን ፈሰስ አድርገን እንዲህ አይነቱን ስብሰባ ስናዘጋጅ አላማው ትንሽም ቢሆን የፓለቲካ ሰዎች ነን፤ የሁሉንም የሃገሪቱ ህዝብ ወይም በተወሰነ ክልል ያለው ህዝብ ስቃይና መከራ ከምር ያሳስበናል በምንል ሃይሎች መሃል የጋራ መግባባት ለመፍጠሪያነት እና ትንሽም ቢሆን በመሃከላችን ያለውን ያለመግባባትና ብዥታ ለማጥሪያና በሁላችንም ላይ ከተከመሩብን ተራራ የሚያካክሉ ብሄራዊ ችግሮች የተወሰነውን ለማቃለል ትንሽ እገዛ የሚያደርግ ስብሰባ ሊሆን ይገባዋል የሚል እምነት አለኝ።” በማለት ንግግር የጀመሩት ዶ/ር ብርሃኑ ናቸው። የዶ/ር ብርሃኑ ነጋን ንግግር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ። የዶ/ር ብርሃኑ ነጋን ንግግር ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 16, 2011. Filed under COMMENTARY. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.