የዶ/ር ኃይሉ ኣርኣያ እና የታምራት ታረቀኝ መርህ አልባነት (ከአብደራህማን አህመዱን)

(ይህ ጽሑፍ ዛሬ በወጣው ሰንደቅ ጋዜጣ ላይ ታትሟል፡፡ ጋዜጣውን ያላገኙ ሰዎች ቢያነቡት ይጠቅማል፣ መወያያም ይሆናል በሚል መንፈስ በዚህ ድረ-ገጽ ላይ እንዲታተም ተልኳል) ባሇፉት ሁሇት ተከታታይ የሰንዯቅ ጋዜጣ እትሞች ሊይ ቀዴሞ የኢዳፓ አመራር አባሌ የነበሩት ድ/ር ኃይለ ኣርኣያ እና አቶ ታምራት ታረቀኝ ያቀረቧቸውን ሃሳቦች አነበብኩና መርህ-አሌባነታቸው ገረመኝ፡፡ አቋም የሇሽነታቸው ዯነቀኝ፡፡ እናም ይቺን ማስታወሻ ጻፍኩ፡፡ በአንዴ ወቅት እኔም የኢዳፓ አባሌ ነበርኩ፡፡ ሁሇቱንም የዚያን ጊዜ “መሪዎቼን” በቅርበትም በርቀትም አውቃቸዋሇሁ፡፡ ሀሳቤን የማቀርበውም ከዚያ በመነሳት ነው፡፡ Continue Reading –>

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 16, 2014. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to የዶ/ር ኃይሉ ኣርኣያ እና የታምራት ታረቀኝ መርህ አልባነት (ከአብደራህማን አህመዱን)

 1. Dechasa

  April 16, 2014 at 3:57 PM

  ልክ ብለህል አቦ

 2. Dany

  April 16, 2014 at 8:56 PM

  ጸሃፊው ስራዬ ብለው ትላልቅ እንድ icon የሚቆጠሩ ሰዎችን(ዶ/ር ሃይሉ አርአያ) አሉባልታ ላይ በመመርኮዝ መዘርጠጥ ተያይዞታል .መነሻና መድረሻው ‘አሉ”ተባሉ’ ነው.
  ቀደም ሲል ፕሮፈሰር መስፍንን በ Aiga forum ሲያብጠለጥል ታዝቤአለሁ .
  አረ ጎበዝ የምናከብራቸው ሽማግሌ አባቶችን አታሳጡን!

 3. እውንቢሆን

  April 18, 2014 at 5:15 AM

  በመጀመሪያ አብደራህማን ለምታቀርባቸው መጣጥፎች በርታ ማለት እፈልጋለሁ መርህ አልባነት ብለህ ያቀረብከው ፓለቲካዊ ሂስ የምቀበለው ነው ነገር ግን መርህ አልባነት በደንብ ወደውስጥ ገብተን ሰንመለከት በግለሰብ ብቻ የሚቆም አይደለም የትኛው የፖለቲካ ፖርቲ ነው ለመርህ የተገዛ እስቲ ህብረቤራዊ ፓርቲ ሆነው ተመሳሳይ ወይም ተቀራራቢ ፕሮግራም ያላቸው ፓርቲዎች ለውህደት ወይም ለጥምረት ልንፈጥር ነው ብለው በነጋታው አፋራሽ የሆነ ጋዜጣዊ መግለጫ ሲሰጡ የሚኙት ላስቀመጡት ደንብ ወይም መርህ ቅድሜያ የማየሰጡ የሐገራች ን ፓለቲካ ወደማጥ የሚከቱ የፖርቲ በቀቀን ሁልጌዜ እራሴን እጠይቃለሁ ለሐገር ያልጠቀመ ፓርቲ አደረጃጀት ለሐገር ያልጠቀመ የፓለቲካ ፋልፍስና ወይም ወደ ሕዝብ ያልሠረ ሀሳብ ምንዋጋአለው የ1997ምርጫ መሠረታዊ ችግር በተመለከተ የወጡ መጸሐፎ በቁጥር ውሱን ቤሆኑም ምን ያህል ለሚዲያ መወያያ እንደሆኑ መገመት አልቸልም ስለዚህ እነደነዚህ አይነት መጣጥፍ ይበል ያስብላል

 4. bekele

  April 20, 2014 at 9:57 PM

  first of all, Kinfa why you poisted one side article? we know at this time you support Lidetu(kidetu). we Ethiopian don’t forget what your friend did. pls. posted both side. the person who wrote this article is Lidetu (kidtu) best friend also his servant. this guys is woyane’s web site agia forum friend. at this time kinfa and Abebe belaw try to help woyane and to get your hause.