የዲቪ ሎተሪ እንዲቆም ተጠየቀ

By Zekarias Sintayehu, reporter

በዘካሪያስ ስንታየሁ – የአሜሪካ ምክር ቤት ዓመታዊው የዲቪ ሎተሪ እንዲቆም ለመጠየቅ የሚያስችለው ሕግ ባለፈው ዓርብ አፀደቀ፡፡ የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ባራክ ኦባማ ለሁለተኛ የምርጫ ዘመን ከተመረጡ በኋላ ስደተኞችን በሚመለከት ለመጀመርያ ጊዜ የወጣው ይህ ሕግ፣ 245 የድጋፍ ድምፅ ሲያገኝ 139 ተቃውሞ ቀርቦበታል፡፡ ይህ ሕግ የዲቪ ሎተሪ ሙሉ ለሙሉ ቀርቶ በምትኩ በአሜሪካ በሚገኙ ዩኒቨርሲቲዎች በማስተርስና ከዚያ በላይ ባሉ የትምህርት ደረጃዎች በሳይንስ፣ በቴክኖሎጂ፣ በምሕንድስናና በሒሳብ የትምህርት ዘርፎች ብቻ ትምህርት የቀሰሙ በዕድሉ እንዲጠቀሙ የሚያደርግ ነው፡፡

Read full story in PDF…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 5, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የዲቪ ሎተሪ እንዲቆም ተጠየቀ

  1. gurmu

    December 7, 2012 at 11:20 AM

    እሰይ እልልልል