የዜናዊ ምስጢሮች

(ከተስፋዬ ገብረአብ)

ጄነራል ሃየሎም አርአያ በጀሚል ተገደለ … ጄኔራል በርሄ በሚስቱ ተገደለ … የፀጥታው ሹም ክንፈ ገብረመድህን በሻለቃ ፀሃዬ ተገደለ … የፕሮፓጋንዳው ባለሙያ ገብረመስቀል ሃይሉ ታሞ ሞተ… አርቲስት እያሱ በርሄ በድንገት ሞተ …

ይሄ ሁሉ እንግዲህ የዘመናችን ዜናና ፖለቲካ ነው። የእነዚህ ሰዎች አሟሟት ጉዳይ መክረሚያውን የድረገፆች ርእሰ ጉዳይ ሆኖአል። በእርግጥ ጉዳዩ ወደ ግንባር የመጣበት አላማ ግልጽ አይደለም። አልፎ አልፎ የሚወጡ መረጃዎችም ከምናስበው የተለየ የተደበቀ መልእክት እንደቋጠሩ መታዘብ የሚቻል ነው።

ከእነ ደበበ እሸቱ መታሰር ጀርባ ስንት አንጓዎች አሉ? …የዜናዊ ምስጢሮች

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 11, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.