የዛሬ እትም ሰንደቅ ጋዜጣ እና በርካታ ትኩስ የአገር ቤት ዜናዎች

በዛሬው የሰንደቅ ጋዜጣ እትም በርካታ ዜናዎች ተካተዋል። ርእሶቹ ከዚህ በታች ያሉት ናቸው። ሙሉውን ዜና ለማንበብ ከፈለጉ እዚህ ላይ ይጫኑ

-መድረክ የተቃውሞ ሰልፉን ከሳዑዲ መንግስት – ወደ ኢትዮጵያ መንግስት አዛወረ
– ሰላማዊ ሰልፉ ለህዳር 29 ተጠርቷል
Pro Merera Gudina
-የሥራና ሰራተኛ ማገናኘት አገልግሎት አዋጅ ሊሻሻል ነው

-በዶ/ር መረራ ጉዲና መፅሐፍ ላይ ሊደረግ የነበረው ውይይት ተሰረዘ

-የማዕድን የሮያሊቲ ክፍያ በአንድ በመቶ ሊቀንስ ነው
– ማሻሻያው በፓርላማ አባላት ተተችቷል

-የኢትዮ ምህዳር ጋዜጠኞች ለህዳር 25 ተቀጠሩ
– ለደረሰባቸው የትራፊክ አደጋ ክስ መሰረቱ

– ‘‘ታላቁ ሩጫ’’ የሰማያዊ ፓርቲን ጥሪ ተቃወመ

-የአቶ መላኩ ፈንታ የስልጣን ውዝግብ ዛሬ በፍርድ ቤት መልስ ያገኛል

-በአራጣ ማበደር ወንጀል የተከሰሰው ግለሰብ በ15 ዓመት እስራት ተቀጣ

-ፕሬዝደንት ኢሳያስ ከዕይታ መሰወራቸው አነጋጋሪ ሆኗል
– የአሜሪካ መንግስት ለዜጎቹ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል
– በአስመራ ጀኔራሎች መካከል የስልጣን ሽኩቻ ይጠበቃል

-አርሶ አደሩ በሰብል ስብሰባ ወቅትም በቴክኖሎጂ መጠቀም አለበት ተባለ

(ምንጭ፡- ሰንደቅ ጋዜጣ 9ኛ ዓመት ቁጥር 426 ረቡዕ ህዳር 11/2006)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 20, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.