የዛሬ አበባዎች (ኤፍሬም እሸቴ)

(ኤፍሬም እሸቴ – www.adebabay.com)፦ ልጅነት የንጽሕና እና የንፁህ ልብ ዕድሜ ዘመን እንደሆነ በሁሉም ሰው፣ በሁሉም ባህልና እምነት ይታመናል። ይህ እውነት መሆኑን ወላጅ የሆነ ሰው ወይም ለሕጻናት ቅርበት ያለው ሰው ጥናትም ባያደርግ ይረዳዋል። ሁላችንም በልጅነት ዕድሜ ስላለፍን በርግጥም እኛም ምስክሮች ነን። በዚህ የማርነት፣ የጣፋጭነት፣ የረዳት የለሽነት ዕድሜ ላይ ያሉ ልጆች ችግር ሲገጥማቸው ታዲያ አንጀት ይበላሉ። ሳቃቸው በለቅሶ፣ ፈገግታቸው በዕንባ ሲተካ ማየት የሰውን አንጀት ይበላል። ሰሞኑን በአሜሪካ የተፈጸመው የሕጻናት የጅምላ ጭፍጨፋ ዓይነት ሲከሰትማ ከኅሊና በላይ ይሆናል። “ምን ባጠፉ፣ በምን በደላቸው?” ያሰኛል። ሌላም ብዙ ጥያቄ እንድንጠይቅ ያደርገናል። ስለራሳችን፣ ስለ አገራችንም እንድናስብ ያደርገናል።

አንድ – አሜሪካ

Read story in PDF

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 25, 2012. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.