የዛሬው አዲስ አበባ ውሎ… አፈና! አፈና! አፈና!

(ኢ.ኤም.ኤፍ) አክራሪነትን ለመቃወም በተጠራው ሰልፍ ላይ በርካታ ህዝብ ተገኝቶ ነበር። በዚሁ ሰልፍ ላይ ሙስሊሞች ድምጻቸውን እንዲያሰሙ ጥሪ ቀርቦ እንደነበር ይታወሳል። በሌላ በኩል ደግሞ በዚሁ ቀን ሰማያዊ ፓርቲ ሰላማዊ ሰልፍ ለማድረግ እቅድ ይዞ፤ በፖሊስ እንደከሸፈበት ተመልክተናል። እነዚህን ሶስት ጉዳዮች ይዘን ከዚህ በታች ያሉትን ወቅታዊ መረጃዎች እና ፎቶዎችን ለአንባቢዎች ለማቅረብ እንወዳለን።
arrest4
ሙሉውን ዜና በPDF ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 1, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to የዛሬው አዲስ አበባ ውሎ… አፈና! አፈና! አፈና!

 1. SA

  September 1, 2013 at 1:37 PM

  አባካችሁ ዳር ኮማችሁ ህዝብ አታስቸርሱ ምን አለ አንዳንድይ እንኩዋን ትሩ ዘና ብታውሩ ይህ እኮ ያገር ጉዳይ ነው የፖለቲካ ድርጅት ጉዳይ አደለም እረ ታሪክ አታብላስሁ

 2. a

  September 1, 2013 at 1:38 PM

  ዘ ሀበስዎች ባካቱ

 3. freeedom

  September 2, 2013 at 4:12 AM

  እባካቹ ዳር ቆማቹ ሰው …..የምትደግፈው ፓርቲ ገዳይ እንደሆነ እራስህ ትመሰክራለህ አይደል?

 4. hiluf

  September 2, 2013 at 8:51 AM

  እባካችሁ: አውሮፓና: አማሪካ : ተቀምታችሁ: ህዝቡን: አታስቸርሱት::
  ወንድ: ከሆናችሁ: ኢትዮፒያ: መታችሁ: እንደጀግና:እየሞታችሁ: ታገሉ::
  …………….ብር: ስለሚከፈላችሂሁ: ቢቻ:አታድርኩን::
  ……………………….ይህ:መልእክት:ለእናንተ:እና:ለ ኢሳት :ይሁንልን::