የዕንባ ምንጭ

ከበልጅግ አሊ – እንግዳውና ቤተሰቡ ላይ የደረሰውን ችግር መስማት ጭንቀት ስለፈጠረብኝ ቀስ ብዬ ከጓደኛዬ ቤት ወጣሁ ። ቀዝቃዛ የሆነውን አየር እየተነፈስኩ ብቻዬን ወደ ቤቴ ተጓዝኩ ። የሰማሁት የፈጠረብኝ ሃዘን ሳላስበው ውስጤን ገልብጦ ፍሳሽ በፍሳሽ አደረገኝ ።በእንባዬ ውስጥ ከአዲስ አበባ የመጣው የጓደኛዬ ወንድም ይታየኛል ። ድሮ በቃሌ የማውቀውን የሎሬት ፀጋዬ ግጥም ለማምበብ ሞከርኩ፡ …. የዕንባ ምንጭ ….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 13, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.