የውይይት ጥሪ በአምስተርዳም ከፕ/ር መረራ ጉዲና ጋር

በኔዘርላንድስ የስራ ጉብኝት በማድረግ ላይ ያሉት ፕሮፈሰር መረራ ጉዲና በአውሮፓ ዋና-ዋና ከተሞች በመዘዋወር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ከኢትዮጵያውያን ጋር ይወያያሉ:: 

ፕ/ር መረራ በመጭው እሁድ 30 ጃኑዋሪ 2011 ለኔዘርላንድ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን የመጀመሪያውን ውይይት ያደርጋሉ::

• ምርጫ 97 እና የፓርላማው ድራማ:
• ምርጫ 2002 እና አይን ያወጣው የሕዝብ ድምጽ ዘረፋ: 
• የሰላማዊ ትግል እጣ ፈንታ በኢትዮጵያ:
• መድረክ እና ተስፋው:
• አምስተርዳም የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ውድቀት:
• አዲሱ የ ‘እድገትና ትራንስፎርሜሽን” ጩኸት…

በጥቅሉ የአቶ መለስ መንግስት ኢትዮጵያን ወዴት እየመራት ነው? የሚሉ ጉዳዮች ላይ ሰፊ ማብርሪያ ይሰጣሉ::  ሰፋ ያለ የውይይት መድረክም ይኖራል::

ቀን:  እሁድ 30 ጃኑዋሪ 2011
ሰአት:  13:00
ቦታ:   የኢትዮጵያ መህበር ጽ/ቤት አጠገብ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 21, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.