የዊኪሊክስ ባለቤት በቁጥጥር ስር

DW Amharic, ከሳምንታት በፊት የዩናይትድ ስቴትስንና የተጓዳኞቿን ዲፕሎማሲያዊ ምስጢር ይፋ ማዉጣት መጀመሩ ትኩረት የሳበዉ ዊኪሊክስ የተሰኘዉ ድረ ገጽ ባለቤት ትናንት እጁን ለብሪታንያ ፖሊስ ሰጥቷል።

የአዉስትራሊያዉ ተወላጅ ጁሊያን አሳንጅ፤ ምንም እንኳን ዓለም ዓቀፉ የፖሊስ ትብብር ኢንተርፖል ስሙን ከተፈላጊዎች ዝርዝር ቢከትም፤ ግለሰቡ የተያዘዉ ስዊድን ዉስጥ ሁለት ሴቶች አስገድዶ ደፍሯቸዋል ከሚለዉ ክስ ጋ በተያያዘ መሆኑ ተገልጿል። መታሰሩን የተቃወሙ ደጋፊዎች ባይሳካላቸዉም በርከት ያለ ዶላር መድበዉ በዋስ ለማስፈታት ጥረት ማድረጋዉ አልቀረም።

ድልነሳዉ ጌታነህ – ሸዋዬ ለገሠ – ነጋሽ መሐመድ

ዊኪሊክስ ባለቤት በቁጥጥር ስርMP3-Stereo

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on December 8, 2010. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.