የእስክንድር ነጋ መልእክት እና ሌሎችም የሰሞኑ ወጎች

EMF – (ዳዊት ከበደ እንደጻፈው) በቀጠሯችን መሰረት ወጋችንን ልቀጥል። ማክሰኞን አልፈን ረቡዕ ላይ ነው የተለያየነው። እሮብ ጠዋት እኔ ወደ ኢሳት ስቱዲዮ ለቃለ ምልልስ ሳመራ፤ የስራ ባልደረባዬ ክንፉ አሰፋ ደግሞ የኃይሌ ገሪማ “ሳንኮፋ” ቢሮ ሄደ። ተክላይ (የበርሃ ስሙ አማኑኤል) የአሲምባ ፍቅር ብሎ ባሳተመው የመጽሃፍ ምረቃ ላይ ለመገኘት ወደዚያ አምርቷል። እዚያ የቀድሞ የኢህአፓ ሰዎች “የናንተ ትውልድ ፌዴሬሽኑን ሳይቀር ለሁለት የከፈለ ነው!” ተብሏል። ዝርዝሩን ክንፉ እንደሚያስነብበን በማመን ወደራሴ ትረካ ልገባ ነው።

ከደረጀ ደስታ ጋር ወደ ኢሳት ስቱዲዮ ሄድኩ እና ቃለ ምልልሳችንን ከጨረስን በኋላ፤ በርከት ያሉ ሰዎች ወደ ስቱዲዮው ሲመጡ አየሁ። ከነዚያ ውስጥ አንዷ (ለጥንቃቄ ያህል ስሟን ልዝለለው) ናት። ሰሞኑን ነው ከአዲስ አበባ የተመለሰችው። ቃሊቲ ሄዳ እስረኞችን ጠይቃ ነው የመጣችው።

esfna54

“ከእስክንድር ጋር የተላከ መልእክት አለኝ” አለችኝ፤ ገና እንዳገኘኋት (ሰላምታ መለዋወጣችንንም አላስታውስም)። ቀሪውን በፒ.ዲ.ኤፍ ያንብቡ
5

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 6, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የእስክንድር ነጋ መልእክት እና ሌሎችም የሰሞኑ ወጎች

  1. solomon

    July 7, 2013 at 2:43 PM

    በታም የሚማርክ ጽሁፍ:: የነበረዉን ክስተት አብረንህ እንድናይ አድርገሃል:: ምስጋና ብቻ ሳይሆን ተአማኒነት ያለው የግለሰቦች (non sanitized) ባህሪ እና ሁላችንም መቻቻልን በትጋት መማር እንዳለብን ያስገነዝባል:: የሚቀጥለዉን ጽሁፍ በጉጉት እንጠብቃለን::