የእለቱ ሰንደቅ ጋዜጣ – የአገር ቤት ዜናዎች

አገር ቤት የሚታተመው ሰንደቅ ጋዜጣ የዛሬ እትም፤ በርካታ ዜናዎችን ይዞ ቀርቧል። የዋና ዋና ዜናዎቹ ርዕሶች ከዚህ የሚከተሉት ናቸው። ሙሉውን ዜና ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ።

Mussie Hailu, URI Regional Coordinator for Africa arrested

Mussie Hailu, URI Regional Coordinator for Africa arrested


-ሙሴ ኃይሉ በቁጥጥር ስር ዋሉ
-የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ከፀጥታ ኃይሎች ጋር ተጋጬ
-በሳዑዲ በሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ላይ የደረሰውን ጥቃት ለማውገዝ ሰላማዊ ሰልፍ ተጠራ
-የዘንድሮ ታላቁ ሩጫ በትራፊክ እንቅስቃሴ ላይ ጫና እንዳይፈጥር ተሰግቷል
-ጉዳት የደረሰበትን ጋዜጠኛ ለማሳከም በቂ የገንዘብ ድጋፍ አልተገኘም
-የኤሌክትሪክ ኃይል መቆራረጡን መፍትሄ ለመስጠት በአዲስ አበባና በስምንት የክልል ከተሞች ሥራ ተጀመረ

(ሰንደቅ ጋዜጣ 9ኛ ዓመት ቁጥር 427 ሕዳር 4/2006)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on November 13, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.