የኢትዮ-ካናዳዊያን የዲሞክራሲ መድረክ በOታዋ ካናዳ

ሀገር የጋራ ነው ሃይማኖት የግል ነው።
ይህንን ጥንታዊ የAባቶች ብሂል የሚያናውፀው ምንም ሃይል የለም Aይኖርምም። ማሸበር፣ ማፈራረስ የዘወትር ተግባሩ የሆነው የወያኔ Aምባገነን መንግስት በባህል፣ በታሪክ፣ በቋንቋና በደም የተሳሰሩ ሕዝቦችን በሃይማኖትና በጎጥ በመከፋፈል Iትዮጵያውያን ለሠላም፣ ለፍቅር፣ ለAንድነትና ለወንድማማችነት ያላቸውን የቃል ኪዳን ትስስር ለመበጣጠስ ሌት ተቀን ይማስናል።የወያኔ Aምባገነን መንግስት ሁለቱን ታላላቅ ሃይማኖቶች ክርስትናውና Eስልምናው ተከባብረውና ተሳስበው በመኖር ለዘመናት ያስቆጠሩትን ትስስር ለመናድና ብጥብጥ ተነስቶ ደም Eንዲቃቡ፣ በዚህም Aጋጣሚ የስልጣን ዘመኑን ለማራዘም Eንቅልፍ Aጥቶ የተንኮል ሴራውን Eየቀፈቀፈ ነው። Read more in PDF . Ottawa Fourem Press Release

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 16, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.