የኢትዮጵያ የልማት ርዳታ አጠቃቀም ላይ በአውሮጳ ምክር ቤት ስብሰባ ተካሄደ

DW Amharic – በአውሮጳ ምክር ቤት በኢትዮጵያ የሰብዓዊ መብት ይዞታ እና የልማት ርዳታ አጠቃቀም ላይ የተወያየ ስብሰባ ትናንት ተካሄደ።

የአውሮጳ ምክር ቤት አባል እና የአውሮጳ የአፍሪቃ የከራይብ እና የፓሲፊክ አካባቢ ሀገሮች ህብረት ተባባሪ ፕሬዚደንት ልዊ ሚሼል የኢትዮጵያ ኤምባሲ እና የሰብዓዊ መብት ተሟጋቹ ሂውመን ራይትስ ዎች ተጠሪ ተሳታፊዎች ነበሩ።

ገበያው ንጉሤ – አርያም ተክሌ – ነጋሽ መሀመድ

ስብሰባ በአውሮጳ ምክር ቤት… ገበያው ንጉሤ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 15, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.