የኢትዮጵያ ታሪክ እንደገና መፃፍ አለበት!? – ገብረመድህን አርአያ

ህወሃት ከጥንሥሱ ጀምሮ እንደተልዕኮ እና መመሪያው ለዘመናት ከብዙ የውጭ ወረራዎች እና ያልተሳኩ የቅኝ ግዛት ጥረቶች በአባቶቻችን ጽኑ ተጋድሎ የቆየውን ኢትዮጵያዊነት ለማፍረስ ፤ ህዝብን በአለም ታይቶ በማይታወቅ የቋንቋ እና የዘር ልዩነት ከፋፍሎ ለብቻው የትግራይን ሪፖብሊክ ለማቋቋም ፤ ኤርትራን መገንጠል ፤ ትግራይን ከአማራ ቅኝ ገዢዎች ነጻ ማውጣት ፤ ኢትዮጵያ የምትባል በአጼ ምኒሊክ የተፈጠረችን አገር ከአለም ካርታ ላይ ማጥፋት ፤ የሚሉ እና ሌሎች ዝርዝር ግቦችን እና አላማዎችን አንግቦ የተነሳ ድርጅት እንደነበር ባለፉት በርካታ አመታት እኔ በግሌ ስገልጽ እና ሳስረዳ ህወሃትም አንዳንድ ጊዜ በግልጽ አንዳንድ ጊዜ ደግሞ በግብር ይህንን እኩይ ምግባሩን ሲያሳየን ቆይቷል:: Read full story in PDF…

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 6, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የኢትዮጵያ ታሪክ እንደገና መፃፍ አለበት!? – ገብረመድህን አርአያ

  1. ኦይቻ ኦኒ-ኦኔ

    February 10, 2013 at 4:07 PM

    1.የኢትዮጵያ ታሪክ እንደገና መጣፍ ኣለበት ውይ ? እጅግ አሰፈላጊና መነጋገር ያለብን ነገር ነው:: አስከአሁን አልተጣፈም:: የኢትዮጵያ ታሪክ ተብሎ የሚነበበው ዝክረ ነገስታት ወይም በቅጡ ያልገባቸው/ሊገባቸው ያልፈልጉ ወይም ድብቅና ግልጥ አላማ ባላቸው መእራባዊያን ‘ሊቃውንት’ ነው;;ጊዜና ፋታ ስናገኝ መጣፍ አለብን;; የኢትዮጵያውያን ሁሉ ታሪክ እንዲሆን:;ያም ይሁን ይህ ታሪክ አዋቂ እንጂ ጠመንጃ ፍልቃቂ የሚነግርን አይደለም;:

    2. ስሞኑንን ፕሮፌሰር ተስፋ ጥዮን መድሃነ የጣፉትን ግሩም ድንቅ የጥናት ውጤት ሁላችንም ልብ ልንለው ይገባል.:; ጠመንጃ ፈልቃቂዎቹ በተለይም አለቆቻቸው ስብሀት ነጋና የመሳሰሉት የኢትዮጲያን Its very existence as an entity አልተቀበሉም;; ታሪክ እንጣፍ የሚሉት ደግሞ እነዚሁ ናቸው;;

    ማረን!! ሰውረን!!