የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክር ቤት የህዝባዊ ስብሰባ ጥሪ

የህዝባዊ ስብሰባዉም የመወያያ አርእስት “የኢትዮጵያ ብሄራዊ ሽግግር ምክር ቤት ከየት ወዴት?” የሚለዉ ሲሆን ከህዝቡም ጋር ስለተወሰኑት የፖሊሲ አካሄዶች በግልጽ ዉይይት ያደርጋል። በህዝባዊዉ ስብሰባ ላይ በመገኘት ስለ ምክር ቤቱ የስራ እንቅስቃሴና የወደፊት የትግል አካሄድ በአመራሩ የሚቀርበዉን ማብራርያ በመስማት ያሎትን የትግል ተመክሮ ቢያካፍሉን ለምናደርገዉ እልህ አስጨራ ትግል እጅግ ጠቀሜታ እንዳለዉ ስለምናምን በስብሰባዉ ላይ እንዲሳተፉ ጥሪያችንን በአክብሮች እናቀርባለን። ለጥሪያችን ለሚሰጡንም ቀና ምላሽ በማስቀደም ምስጋናችንን እናቀርባለን።

entc dc conference invitation for media feb 22-24

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 21, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.