የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥሪ! “ክርስቲያኑ ወገናችን፣….ተሰለፍ ከጎናችን!”

በሰሎሞን ተሰማ ጂ.

እነዚህ ጎሰኛ የሳዑዲ ወገኖች/ቅጥረኞች በጫሩት እሳት ነው-ዛሬ በርካታ ኢትዮጵያውያን ሙስሊሞች በማዕከላዊና በቃሊቲ እስር ቤቶች የሚማቅቁት፡፡ እነዚህ ዋሀቢስቶች በጎነጎኑት ከንቱ ደባ ነው፣ ዛሬ የእስልምና ተከታዮች የገዛ መጅሊሳቸውን በመስኪዶቻቸው እንዳይመርጡ የተደረጉት፡፡ ያሳዝናል፡፡……….

ጉደኛው ሪፖርተር ጋዜጣ ባለፈው እሑድ የካቲት 24 ቀን 2005 ዓ.ም ባወጣው እትሙ ላይ ትኩረት የሰጠው ለሳዑዲው ከፍተኛ ባለሥልጣን ንግግር ነው፡፡ ጋዜጣው በፊት ለፊት ገጹና በርእስ አንቀጹ ሥር ያወጣቸው ጽሑፎች የሳዑዲውን ምክትል የመከላከያ ሚኒስትር ንግግር በተመለከተ ነበር፡፡ የፊት-ለፊት ገጹ ዜና “በሳዑዲው ከፍተኛ ባለሥልጣን ንግግር የተቆጣው መንግሥት ማብራሪያ ጠየቀ” የሚል ሲሆን፣ በርእስ አንቀጹ ሥር ደግሞ “የካሊድ ቢን ሡልጣን ፀረ ኢትዮጵያ መግለጫ ገጠመኝ ወይስ መርህ?” ይላል፡፡ የሚገርመው፣ ስንትና ስንት ባለሙያዎችን አባሮ በካድሬዎቹ የተካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴርም ሆነ ጋዜጣው ለምን የሳዑዲ ባለሥልጣናት ማብራሪያ እንዲሰጧቸው እንደጠየቁ ግልጽ አይደለም፡፡ መልሱ እቅርባቸው፣ አይናቸው ሥር ነው ያለው፡፡ (እኛ፣ ለአንባቢያኑ ይረዳ ዘንድ ነገሩን ከሥሩ ልንፈትሸው ወደናል፡፡ መልካም ንባብ ይሁንላችሁ፡፡)

Read more here

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on March 10, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

4 Responses to የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ጥሪ! “ክርስቲያኑ ወገናችን፣….ተሰለፍ ከጎናችን!”

 1. አባ ጦብያ

  March 10, 2013 at 4:26 AM

  ዛሬ የኢትዮጵያ እስላም እንደቀድሞው እሽኩርሙም አይደለም. አክራሪ ሆንዋል. ትላንት ከክርስቲያን ወንድ ጋር ትላፋ የነበረችው ዛሬ// ፊትዋን ሸፍና ክርስቲያን መጨበቅ አቁማለች. ወንዱም ግንባሩን አጥቁሮ ጺሙን አሳድጎ ገንጠል ብሎ እየኖረ ነው. ሰለዚህ ወያኔ እንደፈለገው ቢያሸው እኛ ክርስቲያኖችን አይጭነቀን.

 2. ደለቻ

  March 10, 2013 at 6:35 PM

  ወያኔ እስክዛሬ ከአጋጠሙት ችግሮች ሁሉ የሙስሊም ወንድሞቻችንን የመብት ጥያቄ ፍርቶታል ትክክልም ነው. እራሱን ችሎ ለስልጣኑ ላይ የመጣ ክፉ አድጋ ነው. ወደጠቅላላ ህዝባዊ እንቢተኛንት በሂደት ለምቀየር እየተሰራብት ነው. ይህን ለማስቀረት ይማይቆፍር ታሪክ የለም. ትንቢትም ያስነግራሉ. ዳዊት ይክብዳሉ. የከተማ ከንቲባዋች ስህተት ስሩ የ
  ምትለዋን አባባለ ወደድኩት ኪኪኪ. ይጽሁፉ ዋና ቁምነግር. ሪፖርትር ያለወ ሳይሆን ያላለው ነው. አወናባጅ ሁላ. ስልጁንዲ ግኝቱ ወያኔ ወይ በረክት ነው. ለምን ክምቼ ውዲህ ነው ተአማኒ የሆኑት. ይነገረና ባንዳ የባንዳ ልጅ. በተረፈ የማናውቀው ልንጥቀምብት የምንችላቸው ቁም ነገሮች መርዙን ለማጥፈጫ አለበት.

 3. ኣበበ

  March 11, 2013 at 4:20 AM

  Yezehe Tehufe Balebat Be Ewunte Ejg Betam Yasaferale Sewu Endt Yemaywekewun Neger Zem Belo Yelkelkal??? Yehe Engedey Melkun Lewet tdergo Yekrebe Aselchey Yeweyan Korto Ketel Madengrey Newu Sham on you!

 4. abebe

  March 11, 2013 at 1:56 PM

  Yezeh Thufe Akrabey Ejge Betam Yasaferale Sewu Endet Selamayawekewu Neger Zem Belo Yelekelekal??? Yehe hulu korto ketel Manen Lemadenagr Newu??? Lemndenewu Andand Tehafewoche Yemetfuleten
  Mahebereseb Zeke Adergewu Ymeyayute? Betam Yasazenal.Shame on you!!!