የኢትዮጵያ ህዝብ ስጋትና መንበርከክ እስከ መቼ? ከአስገደ ገ/ስላሴ ወ/ሚካኤል

ህ.ወ.ሓ.ት የሚባል ወታደራዊ ፓርቲ 11 ሰዎች የመሰረቱት በወቅቱ የነበሩ ጨቋኝ ስርዓቶች ያደርሱት የነበረ ጭቆናና ግፍ ተጠቅሞ በአጭር ጊዜ ትልቅ ወታደራዊ አቅም ገንብቶ ገና ከጅምሩ የደርግ ወታደራዊ አገዛዝ “እንቢ ላለ ሰው ጥይት አጉርሰው” ይል እንደነበረ አሁንም ከ ህ.ወ.ሓ.ት የጠባብነት አስተሳሰብ ውጭ ያሰበ ፓርቲ “እንቢ ላለ ሰው ጥይት አጉርሰው” በሚል አቋም ብዙ በደል አድርሷል። Read full story in PDF
Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on January 3, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.