የኢትዮጵያን ስቃይ በሪያድ እስር ቤት!

በቅርቡ በህጋዊ መንገድ ተዋውለው ለሥራ ወደ ሳውዲ አረቢያ የሄዱ ኢትዮጵያውያን ሪያድ እስር ቤት ውስጥ በመሰቃየት ላይ መሆናቸውን አስታወቁ ።

ኢትዮጵያውያኑ ጂዳ ለሚገኘው ወኪላችን እንደተናገሩት ሳውዲ አረቢያ ከገቡ በኃላ ተወካዮቻቸውም ሆነ አሰሪዎቻቸው ባለመቅረባቸው ከአውሮፕላን ማረፊያ በቀጥታ ወደ ሪያድ እሥር ቤት ተወስደዋል ። ኢትዮጵያውያንን ለሥራ በህጋዊ መንገድ ወደ ሳው…ዲ ከሚልኩ የአሰሪ ድርጅቶች የአንዱ ሃላፊ ለዴቼቬለ እንደተናገሩት ኢትዮጵያውያኑ በሪያድ ለተጠቀሰው ችግር የተዳረጉት በቅርቡ በወጣ አዲስ ህግ ምክንያት ነው ። ነብዩ ሲራክ ከጂዳ ዝርዝሩን ልኮልናል ።

ሂሩት መለሰ – ነብዩ ሲራክ

የኢትዮጵያን ስቃይ በሪያድ እስር ቤት !

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on June 16, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.