የኢትዮሚዲያ ወቅታዊ መፈክር (ክፍሉ ሁሴን)

“ከ40 ግድብ አንድ የቀይ ባሕር ወደብ!”የኢትዮሚዲያ ድረገጽ የወቅቱ መፈክር ነው።ከመፈክሩ ጋር ወይም በመፈክሩ ላይ ምንም ችግር የለብኝም።ይልቁንም ወያኔ ከሌሎች ክፉ ነገሮች በተጨማሪ ወደባችንን አስበልቶ በምድር ብቻ ተቀርቅበን የቀረን አገር ስላደረገን እስከ ዛሬ ድረስ ከሚንገበገቡት ኢትዮጲያውያኖች አንዱ ነኝ።የባሕር በር ባለቤትነታችን በእኔ እድሜ እንኳ ባይመለስ ቢያንስ የባሕር በር እንድናጣ ባደረጉን ዋና ዋና ከሃዲዎች ላይ በአገር ክህደት ወንጀል ክስ ሲመሰረት በሕይወት ዘመኔ ለማየት ከፍተኛ ጉጉት አለኝ።በነገራችን ላይ በዚህ ክስ በቀንደኛነት እንዲካተቱ ከምፈልጋቸው ሰዎች ውስጥ አንዱ መንግስቱ ኃይለማሪያም ወልዴ ነው።ስለምን?በዋናነት የተበላነው እሱ የ”አብዮታዊ ጦር ጠቅላይ አዛዥ”በነበረ ጊዜ ነውና።

…የኢትዮሚዲያ ወቅታዊ መፈክር …

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 29, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.

One Response to የኢትዮሚዲያ ወቅታዊ መፈክር (ክፍሉ ሁሴን)

  1. andnet berhane

    October 29, 2013 at 9:49 AM

    ክፍሉ ሁሴን በመንግስቱ ኃይለማርያምና በመለሰ በጣም የተራራቀ ሃገራዊ ሕዝባዊ ሚዛን አለ ልዩነታቸው በጣም የተራራቀ ከመሆኑም ባሻገር የሃገራችን ወደዚህ ያለ ውድቀት ለምን ደረሰች የሚለውን ዘእጋዊ ጥያቄ ዎች እኛም ጭምር ማለት በወቅቱ እድሜው 15-40 ዓመት ክልል የነበረው ተጠያቂ የሚያደርገው እውነት ስላለ ይህንንም ማጤእን ያስፈልጋል::
    በመጀመርያ የደርግን አመራርና የነበረበት አጣብቂኝ በውስም በውጭም ተደራራቢ ጥቃት በመቋቋም የሃገሪቱን ጥቅምና የሕዝቡን ሃገራዊ ኩራት ሳያዛባ የተነሱበትን ጠላቶች አላማው እንዳይሳካ የሸፈተው ሁሉ ለዚህ ጠጠያቂ ያደርገዋል ምክንያቱም ትግሉን የሚያካሂደው የነበረ በአንድ ወት ሳይሆን በመከፋፈል በመሆኑ እድሉ የሰፋ ሆኖ ለዚህ ያለንበት ውድቀት ደርሰናል: ምጽዋን አሰብን በቁጥጥር በማድረግ እስከ ደርግ ውድቀት የጠበቀ ማነው? እነኛስ በጀግንነት ለውድ ሃገራቸው የሞቱት ለመንግስቱ ኃይለማርያም ሳይሆን ለውድ ኢትዮጵያና ኢትዮጵያውያን አይደል እንዲሁም መንግስቱ! በሃገር ማጥፋትተጠያቂዎች መሆን የሚገባቸው በጠቅላላ የኢትዮጵያ ሕዝቦች ዛሬ ምርር ብለው የሚቃጠሉት ደርግን እንድባእድ መሪውን ይሄ ባርያ እያለ የቀለደ አልነበረም? ጥፋት አላደረገም ማለት ሳይሆን ለሃገር ወዳድነቱና ለኢትዮጵያ የነበረው ክብር ሃገሩን ሳያስደፍር ሕዝቡን ባይታዋር ሳያደርግ ያቅሙን ያደረገው ነው ዛሬ ወያነእ ሰራው የሚባለው እቅድ ያዘጋጀው; እስቲ በቅን በግልጽ ያለፉትን ያሉትን የሰሩትንና ያጠፉትን በሚዛን እንውቀስ: ወአነእ በእቅድ ኢትዮጵያ የሚል ስም ቢቻለው ከአለም ካርታ ለማውጣት ምኝኦት ነበረው ነገርግን ታልቁ የኢትዮጵያ ሕዝብ በሁለንትና ሲታገለውና ማንነቱን ሲያሳየው አማራጭ ስለሌው የግድ ሳይወድ ጨርቅ ያለውን ባንዲራ በያመቱ እንዲያከብር ኢትዮጵያ ታላቅና የነጻነት አራያ ስለሆነች በምንደኞች የተተነሰሰው ሴራ ከሸፈ ይሁን እንጂ ለከርስ የተገዙ በታሪክ የዳሸቁ የስልጣን ጥማት እንጂ የሃገርና የወገን ፍቅር የለእላቸው ሀገር በመሸጥ ለመክበር ያደረጉት የመሬት ቅርምት አልተሳከላቸውም አለምም ወገዛቸው ባጠቃላይ የምለው ካለ ያለፈውን ከመውቀስ ዛሬ ተደቅኖብን ያለውን አደገኛ ሁናቴ በአንድነት ተሰባስበን እናስወግድ ለሕዝባችን መፍትሄ እናምጣለት