የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ ስርጭት

DW Amharic – የኢሳት የአጭር ሞገድ ራድዮ በቀጥታ ወደ ኢትዮጵያ በየቀኑ የአንድ ሰዓት ዝግጅት ማሰራጨት ጀመረ።

ወደ ኢትዮጵያ የቴሌቪዥን ስርጭትም ያለው ኢሳት አሁን የራድዮ ስርጭት ስለጀመረበት ሁኔታ አርያም ተክሌ ኔዘርላንድስ የሚገኙትን የኢሳት የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ አቶ ክንፉ አሰፋን አነጋግራቸዋል። አቶ ክንፉ ኢሳት በአሁኑ ጊዜ በተጨማሪ የራድዮ ፕሮግራም ለመጀመር የተነሳበትን ምክንያት ሲያስረዱ እንዲህ ነበር ያሉት።

አርያም ተክሌ

ሸዋዬ ለገሰ

Listen: የኢሳት የአጭር ሞገድ የራድዮ ስርጭት

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on October 11, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.