የኢሳት ስርጭት ዳግም መቋረጥ

DW Amharic: የኢትዮጵያ ሳተላይት ቴሌቪዥን የስርጭት አገልግሎት በምህፃሩ ኢሳት በመባል የሚታወቀዉ ፤ ወደ ኢትዮጵያ የሚያደርገዉ ስርጭት ለአራተኛ ጊዜ መታወኩን አስታወቀ። ገለልተኛ እንደሆነ የሚገልፀዉ የኢሳት የቴሌቪዥን አገልግሎት ከዚህም በፊት በአረብ ሳት አማካኝነት ያስተላልፍ የነበረዉ ስርጭት ለሶስት ጊዜ ወደኢትዮጵያ እንዳይደርስ መወኩን አመልክቷል።

የሎንደኑ ወኪላችን ድልነሳ ጌታነህ የኢሳትን ቃል አቀባይ አነጋግሮ ተከታዩን ዘገባ ልኮልናል፤

ድልነሳ ጌታነህ – ሸዋዬ ለገሠ

Listen: የኢሳት ስርጭት ዳግም መቋረጥ

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on February 10, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.