የኢህአዴግ የኢንቨስትመንት ጥሪ እና ዘረፋው

ዓለም አቀፍ የሲቪክ ንቅናቄ ለለውጥ በኢትዮጵያ ሚያዚያ 2003/April 2011– የኢህአዴግ ልኡካን የፊታችን ሚያዚያ 10 እና 11/2011 በአሜሪካና አውሮፓ ከተሞች በውጭ ከሚኖረው ኢትዮጵያዊ ጋር ለመምከር እንደሚመጡ በይፋ አስታውቀዋል፤የተልእኮው ዋናው አላማው በሰሜን
አፍሪካና በአረቡ ኣላም የቀጠለው ሕዝባዊ እንቅስቃሴ በኢትዮጵያ እውን እንዲሆን ዲያስፖራው የሚያደርገውን እንቅስቃሴ ለማምከን እንዲሁም ወደሀገሪቱ የውጭ ምንዛሪ በስፋት እንዲፈስ ለማድረግ
ያለመ ነው፤ ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ይጫኑ….

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on April 4, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.