የአዲስ አመት የነፃነት የትግል ጥሪ!

ሀገራችን የረጅም ዘመን ገናና ታሪክ ባለቤት ብትሆንም ሕዝቧ ግን በአፈና አገዛዞች ሥር ሲማቅቅ አያሌ ዘመናትን አሳልፏል፡፡ የሩቁን ዘመን ትተን ዘመናዊውን የሀገራችን ታሪክ ብናይ ከታህሣሥ 1953 ዓመተ ምህረት ጀምሮ የኢትዮጵያ ሕዝብ የሉዓላዊ ሥልጣኑ ባለቤት ለመሆን የጀመረው ሁሉን አቀፍ ትግል ይኸውና ዘንድሮ 2ዐዐ3 ዓም ታህሣሥ ወር ሃምሳ ዓመት ሞላው፡፡ (Read full statement in PDF)

Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on September 10, 2011. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.