የአንድነት ፓርቲ መሪዎች ታስረው ተፈቱ

የነገው ጎንደር እና የደሴው ሰላማዊ ሰልፍ ቅስቀሳ ተጠናክሮ ቀጥሏል

masasebiyaበደሴ ከተማ በትናንትናው ዕለት ሐምሌ 5 ቀን 2005ዓ.ም. የአንድነት ፓርቲ ሐምሌ 7 ቀን 2005ዓ.ም. ጠዋት ከአራዳ የፓርቲው የደቡብ ወሎ ዞን ጽህፈት ቤት ለሚጀምረው ሰላማዊ ሰልፍ ፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች አቶ ግርማ ሰይፉ፣ አቶ በላይ ፈቃዱ፣ አቶ ዳንኤል ተፈራ፣አቶ ፍቃዱ ሰጠኝ ከአዲስ አበባ፤ አቶ ብስራት አቢ፣ አቶ መኳንንት፣ አቶ አንዋር፣ አቶ ከበደ፣ አቶ ሰይድ እና ሌሎች አንድነት ፓርቲ የደሴ ነዋሪዎች በራሪ ወረቀት ሲበትኑ በአማራ ክልል ልዩ ፖሊስና በአድማ በታኝ እንዲያቆሙ በማድረግ ወደ ፖሊስ ጣቢያ ወስደዋቸው ነበር፡፡

(ቀሪውን ለማንበብ እዚህ ላይ ይጫኑ)


Share Button
Disclaimer: We are not responsible for any losses or damages that may have caused by using our services. EMF declines all responsibility for the contents of the materials stored by users. Each and every user is solely responsible for the posts.
Posted by on July 13, 2013. Filed under Uncategorized. You can follow any responses to this entry through the RSS 2.0. Both comments and pings are currently closed.